Tender Detail

Tender Details

  • Deadline13 Sep 2023, 3:08 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በምስራቅ ወለጋ ሀሮ ሊሙ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ላሉት የመንግስት መ/ቤቶች ለ2016 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ አላቁብ የጽህፈት መሣሪያዎች ቋሚ ዕቃዎች የሠራተኞች ደንብ ልብስ ኤሌክትሮኒክስ የተለያየ የሚኪና እን አየሞተር ሳይክል ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስልዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል


በምስራቅ ወለጋ ሀሮ ሊሙ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ላሉት  የመንግስት መ/ቤቶች ለ2016 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ አላቁብ የጽህፈት መሣሪያዎች ቋሚ ዕቃዎች የሠራተኞች ደንብ ልብስ ኤሌክትሮኒክስ የተለያየ የሚኪና እን አየሞተር ሳይክል ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስልዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል።

1. የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈአቃድ ያላቸውና የዘመኑ ግብር የከፈሉና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።

2. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአሥራ አምስት የሥራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 100።00 /አንድ መቶ ብር/ከሀሮ ሊሙ ገ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 68 መውሰድ ይችላሉ።

3. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና ብር 5,000.00 /አምስት ሺህ ብር/ ከታወቀ ባንክ ተረጋግጦ በሚቀርብ ሲፒኦአ /CPO/ ከጨረታው ሰንድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4. ተጫራቾች  የሚያቀርቡበት ዕቃ ብዛትና ጥራት ደረጃውን የጠበቀ መሆን አለበት።

5 ተጫራቾች የዕቃዎችን ዋጋ ዝርዝር የተጠየቀውን /Specification/ሳይለውጡ የጨረታ መወዳደሪያ ሀሳብ ላይ ዋጋውን በመሙላት ስማቸውንና አድራሽዐቸውን በማስፈርና ማህተም በማድረግ የጨረታ ዶክመንታቸውን ኦሪጅናልና ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ 9/1/2016 ዓ.ም ድረስ በቢሮ ቁጥር 8 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከመዘጋቱ ከ10፡00 ሰዐዐት በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል።

6. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በገኙም ባይገኙም በ10/1/2016 ዓ.ም 3፡30 ሰዐዐት የከፈታል።

7. የጨረታው ሳጥን ከታሸገ ወይም ከተከፈተ ብኋላ የሚቀርብ ማንኛውም የጨረታ ሰነድ ተቀቅባይነት የለውም።

8. የጨረታው አሸናፊ ተጫራቾች ዕቃዎቹን ከውል ሰጪው መ/ቤት ጋር በሚያደርገው የውል ስምምነት መሠረት ሀሮ ሊሙ ወረዳ በሚገኘው በውል ሰጪው ንብረት ክፍል ገቢ ያደርጋል።

9. መ/ቤታችን በሚያወዳድረው ዕቃዎች ብዛት ላይ እንደ አስፈጊነቱ 20% መጨመርባ መቀነስ ይችላል።

10 መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረትዋን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር ፦ 09-17-69-62-68

 

Save Tender