በን/ስ/ላ/ክ/ክ ወረዳ 01 ቦሬ ገላን የመ/ደ/ጀ/ት/ቤት ለ2016 ዓመት የሚገዙ ዕቃዎች
1. ሎት 1 ደንብ ልብስ 27,222.30 ብር
2. ሎት 2 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች 9,500 ብር
3. ሎት 3 የድ=ጽዳት ዕቃ 20,253.10 ብር
4. ሎት 4 ቋሚ ዕቃ 9,000.00 ብር
በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ /CPO/ከጨረታ ስወነድ ጋር በፖስታ በማሸግ በየሎቱ ዓይነት አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
በዚህ መሠረት።
1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸእው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ የቲን እና የቫት የመዝጋቢ የሆኑና መረጃ ማቅረብ የሚችል።
2. ተጫራቾች የችዕረታ ሰንዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ሰነዱን ከቦሬ ገላን የመ/ደ/ጀ/ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ቀርበው መግዛት ይችላሉ።
3. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን በ11፡00 ሰዓት ታሽጎ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኮሎቻቸው በተገኙበት በብቦሬ ገላን የመ/ደ/ጀ/ት/ቤት የፋይናስ ቢሮ ቁጥር 3 ጭዕረታው ይከፈታል። የመከፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀናት በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል።
4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሽዕገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናል እን አኮፒ ማስታወቂቅያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት በቦሬ ገላን የመ/ደ/ጀ/ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥኑ ውስጥ ማስገብታ ይኖርባቸዋል።
5. ተጫራቾች የመጫረቻ ሳጥኑ ከመከፈቱበፊት ለተወዳደሩባቸው ለሎት 1 ለሎት2 እና ሎት 3 ናሙና ማቅረብ አለባቸው/። ለሎት 4 ማለትም ለቋሚ ዕቃየተ/ቤቱ የፍላጎት መግለጫ መሠረት ብቻ ይሆናል።
6. ተጫራቾች የተወዳደሩባቸውን ዕቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።
7. የዘገየ በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የልውም።
8. አስሸናፊው ተጫራቾሽ ያሽዕነፉባቸውን ዕቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዢ ፈጻሚ መሥሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
9. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፦ብ በን/ስ/ላ/ክ/ከ።ወረዳ 01 ቦሬ ገላን የመ/ደ/ጀ/ት/ቤት ከሁስይል ጋርመንት ወደ ጀሞ3 የሚወስደው ከአርቲስት በጫሉ ጎዳና/ መንገድ/ በስተምዕራብ በኩል በሚያስገባው ኮሮኮንች መንገድ በኦሮሚያ የጋራ ለተጨማሪ መረጃ ፦ በስልክ ቁጥር፦ 251118441179
