Tender Detail

Tender Details

  • Deadline10 Sep 2023, 1:18 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የወላይታ ሶዶ ዩንቨርሲቲ በ2016 በጀት ዓመት ለዳውሮ ታርጫ ካምፓስ ለተማሪዎች ወለብ አገልግሎት የሚውል የክርስቲያና የሚስሊም ተማሪዎች የበሬ ሥጋ ዳቦ አትክልት የምግብ ሸቀጣሸቀጥ እና የማገዶ እንጨት እና የሠረተኞች ሰርቪስ አውቶቢስና ደረቅ የጭነት አገልግሎት ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 የወላይታ ሶዶ ዩንቨርሲቲ በ2016 በጀት ዓመት ለዳውሮ ታርጫ ካምፓስ ለተማሪዎች ወለብ አገልግሎት የሚውል የክርስቲያና የሚስሊም ተማሪዎች የበሬ ሥጋ ዳቦ አትክልት የምግብ ሸቀጣሸቀጥ እና የማገዶ እንጨት እና የሠረተኞች ሰርቪስ አውቶቢስና ደረቅ የጭነት አገልግሎት ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የዕቃዎች ዝርዝር                                              የጨረታ ማስከበሪያ ማስከበሪያ ብር መጠን

ለዳውሮ ታርጨ ካምፓስ ለተማሪዎች ቀለብ አ  ከልግሎት የሚውል

ምድብ 1ለዳቦ                         ብር 100,000.00

 ምድብ 2ለክርስቲያን ተማሪዎች የበሬ ሥጋ     ብር 70,000.00

ምድብ 3 ለሙስሊም ተማሪዎች የበሬ ሥጋ       ብር 50,000.00

ምድብ 4 ለአትክልት                                 ብር 100,000.00

ምድብ 5 ማገዶ እንጨት                             ብር 80,000.00

 ምድብ 6  የሠራተኞች ሰርቪስ FSR አውቶቢስ መኪና አገ/ኪራይ        ብር 70,000.00

ምድብ 7 ደረቅ ጭነት መኪና አገልግሎት ኪራይ                              ብር 60,000.00

በጨረታ =ው የሚወዳደሩበት ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፦

1. በሚወዳደሩበት ዘርፍ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ የምዝገባ ምስክር ወረቀቅት የቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ የግብር ከፋይ መለያ TIN ሠርተፍኬት እና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የድጋፍ ደብዳቤማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2. ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ጨረታ በየምድቡና በየንግድ ዘርፍ ያላቸው ሰነዶች ኮፒው እንዲሁም ዩንቨርሲቲው ባዘጋጀው ጨረታ ሰነድ ላይ ዋጋ በመሙላት ኦሪጅናሉንና ኮፒውን በየምድቡ ለየብቻአ በፖሳታ አሽጎ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

3. ተጫራቾች  በጨረታው ለመካፈል የጨረታ ንማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ በተመሰከረ የባንክ ጋራንቲ ወይም CPO በሚወዳደሩበት ምድብ በተጠየቀው ገንዘብ መጠን ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

4. ከአንድ ምድብ በላይ የሚወዳደር ትወጫራች በወዳደሩበት ምድብ ብዛት /CPO/ የባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይጠበቃል።

5. ተጫራቾች ድርጅቶች የጭዕረታ ሰንዱን ማስታወቂቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ዘወትር በሥራ በኢት/ንግድ ባንክ አካውንት 1000018182789 በወላይታ ሶዶ ዩንቨርሲቲ ስም ለእያንዳዱ ምድብ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ኦሪጅናል የባንክ ሰሊፕ ይዘው በመምጣት ከዩንቨርሲቲው ግልጽ ጨረታ ሰነድ ከግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።

6. የጨረታ በማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ  4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወላይታ ሶዶ ዩንቨርሲቲ ዋናው ግቢ በአስተዳደር ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ግዥና ገቢያ ጥናት ቢሮ ይከፈታል።

7. ሁለት ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት C.P.O /ባንክ ጋራንቲ/ የሚመስላቸው አሸናፊ ድርጅቶች ውሉን ሲፈራረሙና የውል ማስከበሪያ 10% C.P.O ሲያሲይዙ ይሆናል።

8. ዩንቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ፦ በስልክ ቁጥር 046551 46 15 ወይም 0911771111/0913876005/0913531451

ማሳሰቢያ ፦ የጨረታ ሰነዱን ከዚህ በታች በተገለጸው አድራሽዐ መግዛት ይችላሉ።

1. በወላይታ ሶዶ ዩንቨርሲቲ ዋና ካምፓስ ግዥ ዳይሬክተሬት ቢሮ

2. በአዲስ አበባ ጉዳይ ማስፈጸሚያ ቢሮ አድራሻ፦ አልክክ ቁጥር 0913790795/0912881430

Save Tender