የሆሳና ከተማስ አሰዳደር ፋይናስ ጽ/ቤት በ2016 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃና የተሽከርካሪዎች ጥገና አገልግሎት ግዥ ለመፈፀ መ በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ መመሪያ፦
ተጫራቾች በዘርፉ የተመዘገቡበትን የንግድ ምዝገባ ስለመክፈሉማረጋገጫ በመንግስት ግዥ ላይ መሳተፍ የሚችሉበት የአቅራቢነት ማስረጃና የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ሆነው የጨረታ ሰነዱን ከሆሳና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ ፋይናስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 0011 ይህ ማስ ማስተዋቂቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከጠዋት 2፡30እስከ 11፡30ሰዓት ድረስ ድረስ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በሆሳና ከተማ ገቢዎች ቅ/ጽ/ቤት በመክፈል ባለፈዋዱ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ኦርጅናል አንድ ኮፒ የሰነድ ማስረጃ በመያዝ የጨረታ ሠነድ መግዛት ይችላሉ።
የጨረታ ሰነድ የሚሸጠው ይህ ማስታወቂቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ሆኖ በ16ኛው ቀን ከጠዋት 3፡30 ታሽጎ በዚሁ ቅደን ከረፋዱ4፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል። 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣ ይ የስራ በተመሳሳይ ሰዐት ታሽጎ ይከፈታል።
ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታማስከበሪያ ዋስትና CPOLሎት 1 የጽዳት ዕቃ ግዥ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 15,000.00 /አስራ አምስት ሺህ ብቻ/ በሁኔታ ላይ የልተመሠረተ ባንክ ዋስትና የተረጋግዕጠ ቼክ በማሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት /L/C/የቀረበ ዋስትና 15,000 /አስራ አምስት ሺህ ብር ብቻ/ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋአስትና የተረጋገጠ ቼክ በማሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት /L/C የቀረበ ዋስትና 15,000.00 ብር /አስረ አምስት ሺህ ብር ብቻ/ በሁኔታ ላይ የልተመሠረተ የባንክ ዋስትና የተረጋገጠ ቼክ በማሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት /L/C/ የቀረበ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ ማቅረብ ይጠበቅበታል። ሎት 5 የተሽከርካሪዎች ጥገና ጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 15,000.00 /አስራ አምስት ሺህ ብር ብቻ/ በሁኔታ ላይ የልተመሠረተ የባንክ ዋስትና የተረጋገጠ ቼክ በማሻትር ሌተር ኦፍ ክሬዲት /L/C/የቀረበ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነድ አንድ ኦርጅናል ሁለት ኮፒየተፈረመበት ቀን ያለበት የጨረታ ማቅረቢያ ሠንጠረዥ ሞልቶ እና የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /CPO/ እያንዳዱን በፖስታ በማሸግ በመጨረሻ በሰም በታሸገ በእናት ፖስታ ውስጥ አስገብቶ በማሸግ የአጫራች መስሪያ ቤት ስም የዕቃ ስም የአቅራቢ ድርጅት ስም በፖስታ ላይ በመጻፍ የአቅራቢ ድርጅት ማህተም በፖስታ ማሳረፍ በፖስታ ላይ በመፈረም በሆሳና ከተማ አስተዳድደር ፋይናስ ጽ/ቤት ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 011 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥ ን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ። ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- መስሪያ ቤቱ ተጫራቾች ካአሸነፉት ዕቃ ላይ 20% መጨመር ወይም የመቀነስ መብት አለው።
- በእጅ የተሞሉ ኮፒ ሰነዶች እንደ ኦርጅናል ማቅረብ ከጨረታ ውድድር ውጭ ያደርጋል።
- የጨረታ ዋጋ በሰነድ ላይ በተዘጋጀው ቦታ ብቻ መሞላት አለበት።
- ማንኛውን ተጫራች በሚያቀርበው ሰነድ ላይ አንድ ሐሰትኛ ሰነድ ቢገኝ ከጨረታ ሂደት ውጪ ክወተደረገ በኋላ በህግ ተጠያቂ ያደርጋል።
- በጭዕረታ ሰነድ ይዘት ላይ ቅሬታ ያለበት ማንኝውም ተጫራች ጨረታው ከመከፈቱ 5ቀን በፊት ቅሬታ በጽሁፍ ለመስሪያ ቤትሩ ቢሮ ቁጥር 002 ማቅረብ ይኖርበታል።
- ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የውክልናውን ኦርጅናል ይዘው ሲቀርቡ ይሆእናል።
- ጨረታው ከተከፈ በኋላ በጨረታ ሰነድ ይዘት ላይ የሚቀርብ አቤቱታ ተቀባነት አይኖርም።
- ጨረታውን በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት የተጫራች አለመገኘት የጨረታ አከፈፈት ሂደቱን አያስተጓጉልም።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0916838549 ወይም 0949020060 እንዲሁም ከመደበኛ ጨረታ ማግኘት ይችላሉ።
