Tender Detail

Tender Details

  • Deadline19 Sep 2023, 6:33 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

drጅታችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


ተ.ቁ የዕቃው ዓይነት መለኪያ ብዛት
1 String for packing /የዕቃ ማሠሪያ ቃጫ/ ኪ.ግ 2,500.00
2 Eyelet /ከምሱር/ በቁጥር  500,000.00
3 Stichinh Wire No 24 በጥቅል 700.00
4 Stiching Wire No 24 በቅጠል 8,000.00
5 Blue tella እሜትር 7,000.00
6 Kaki Cloth /ካኪ ጨርቅ/ በሜትር 500.00

ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያህላቸው የገንዘብ ሚኒስቴር የዕቃ አቅራቢዎች  ምዝገባና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የታክስ ክሊራንስ ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰንዱን በድርጅቱ አዲስ ህንፃ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው የዕለት ገንዘብ ተቀባይነት የምይመለስ ብር200.00 ከፍለው በመግዛት ፋይናንሺያል የቴክኒካል የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ዋናውን እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማድረግ በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 6ኛ ፎቅ ነባሩ ሕንፃ በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር. 25,000.00 በባንክ  ክያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ ማስያዝ አለባቸው።

ጨረታው 15/1/2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ የቴክኒካል መጫረቻ ሰነድ /ከላይ የተገለጹ ለቅድመ ግምገማ የሚያገለግሉ ዶክመንቶች የጨረታ ማስከብሪያ ብቻ ከሰዓት 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኮሎቻቸው በተገኙበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ነባሩ ህንፃ 6ኛ ፎቅ በሚገኘው በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል። የፋይናንሽያል የመጫረቻ ሰነዳዶች የሚከቱት ቴክኒካል ተቀባይነትላገኙት ብቻ ነው ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድድም።

ስልክ ቁጥር፦ 011 1 55 52 30

ድረገፅ /www.eth.bespe..org

Save Tender