በልፈታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ጽ/ቤት ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ወረዳ 10 ቢሪሞ ሜዳ የሚገኘውን G+1 ሱቅና ካድፍቴሪያ አግበልግሎት የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከዚህ በታች ለንግድ ቤት የሚውል በግብልጽ ጨረታ
1. የታደሰ የቀበሌ /ነዋሪነት/ ምከታወቂቅያ እንዲሁም የጭዕረታ ሰነዱን የተገዛበት ወይም የተከፈለበት ገቢ ደረሰኝ ፎቶ ኮፒ አብሮ ከጨረታ ሰነዱ ጋር /መያያዝ/ መግባት ይኖርበታል።
2. ሎት 1 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር/ በልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ምክር ቤት ስም በተሰራ ሲፒኦአ ከጨታ ሰንዱጋር ማስገባት ይኖርባቸዋል።
3.. ይህ ማስተወቂቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በልደታ ክ/ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 206 በመቅረብ ለእያንዳዱ ጥቅል የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በጨረታሰነድ ውስጥ በሚገኘው የዋጋ ማቅረቢያ ላይ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በልደታ ክፍለከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
5. የተሞላው ዋጋ በተጫራቾች በግልጽ ጽሁፍ መቀመጥ እና መፈረም አለበት።
6. ለመለየት ግልጽ ያልሆነ ፅሁፍ ከጨረታው ውድቅ ይደረጋል።
7. አንድ ተጫራቾች መጫረት የሚችለው ለአንድ /ስ/ ሱቅ ብቻ ነው። ይህን ተላልፎ የተገኝር ከጨረታ ውጪ ይደርጋል።
8. አሸናፊ አካላት ሱቆቹ ለመጠጥና ጋዝ የተያዙ ንግዶችን ለብረትትታ ብረት ብየዳ ስራ ለቁቅማር /ቤቲኪንግ/ ለጫትና ሲጋራ እንዲሁም አካባቢ በድምፅ የሚረብሹ ነገሮች መጠቀም ክልክል ነው።
9. ጨረታው ይህ ማስታወቂቅያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ታሽጎ በማግስቱ ከጠዋቱ 4፡00 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
10. ጽ/ቤኡ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሽ ፦ ብደልደታ ክ/ከተማ ስፖርት ጽ/ቤት ስልክ ቁጥር 0118721561/0118721553E-mail:lideta.youhandsportoffice@gmail.com
ከፈተኛ ፍ/ቤት ፊት ለፊት ከዛግዌይ ሕንፃጎን 2 ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 206
