Tender Detail

Tender Details

  • Deadline05 Sep 2023, 7:07 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የጎተራ ማስዳለጫ ጤና ጣቢያ በ2016 በጀት 1ኛ ዙር ለመ/ቤታችን አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፁ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።


ሎት 1 አላቂ የቢሮ ዕቃ

ሎት 2 ህትመቶች

ሎት 3 የጽዳት ዕቃዎች

ሎት 4 ደንብ ልብስ

ሎት 5 የደንብ ልብስ ስፌት

ሎት 6 ቋሚ እቃ

ሎት 7 መድሃኒቶች እና ሪጀንቶችን

1. ተጫራቾች ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን /2015/ ከፍለው ፈቃሳቸውን ያደሱ ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋዮች መሆናቸውን የሚገልጽና ከአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጡ የምስክር ወረቀቅት ማቅረብ አለባቸው።

2. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ከመ/ቤቱ ረዳት ፋይናስ ኦፊሰር ማግኘት ይችላሉ።

3. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ሎት የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ CPO ጨረታ  ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይኖርባቸዋል። ለሎት 1 ብር 3,000.00 ሎት 2.3,000.00 ሎት 3. 3000.00 ሎት 4.3,000.00 ሎት 5. 3000, ሎት 6,000.00 ሎት 74,000.00

4. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የጨረታ ሰነድ ሞልተው ኦርጅናል ሰነድ ላይ ኦርጅናል እና ኮፒ ሰነድ ላይ ኮፒ በማለት ለየብቻቸው በሰም በማሽግ በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ ከተው በሁለቱም  ዶክመብንት ላይ ህጋዊ የሆነ ማህተም በመምታት ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉበት ተከታታይ 10 /አስር/ የስራ ቀናት ውስጥ በመንግስት የስራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 411 በመቅረብ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ።

  • ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ዕቃ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ሆኖም ኝ ናሙና የሚያስፈልጋቸው ዕቃዎች በጨረታ ሰነዱ ላይ ተገልጿል።
  • ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ አንድኘው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ተጫራቾች/ ህጋዊ ወኪሎቻቸው/በተገኙበት ወይም ይከፈታል።ጨረታው የሚከፈትበት ቦታ ጎተራ ማሳለጫ ጤና ጣቢኡያ 4ኛ  ፎቅ በሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ነው።
  • የጨረታው አሸናፊ የአሸነፈበትን ዕቃ በራሱ ትራንስፖርት  ጤና ጣቢያው ንብረት  ክፍል ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል።
  • ግዥ ፈጻሚው መ/ቤት ከአሸናፊው ተጫራች ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት በጨረታ ሰነዱ ከተገለጸው የግዥ መጠን ላይ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ 20% መጨመር ወይም መቀነስ ይችላል።
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠቀ ነው።

አድራሻችን፦ ከአጎና ሲኒማ ወደ መስቀል ፍላወር 300 ሜትር  ገባ ብሎ በስተ ግራ በኩል ያሬድ ቢኦእተክርስቲያ ፊት ለፊት

ለተጨማሪ ማብራሪያ፦ በስልክ ቁጥር፦ 0114700844 መጠየቅ ይችላሉ።

Save Tender