በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር የኦሮሚያ ገንዘብ ቪሮ ለ2016 በጀት አመት ልዩ ልዩ ህትመቶች አወዳድሮ በችዕረታ ለመሳተፍ ይፈልጋል።
1. በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን መሰረጃ መቅረብ የሚችሉ
2. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
3. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ማስረጃ ማቅረብ የሚ ችሉ።
4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና ማስረ ጃ ምቅረብ የሚችሉ።
5. በመንግስት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
6.ተጫራቾች የጨረአትውን ሰንድ ይህ ማስታወቂቅያ በጋዜጣ ከቅወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል በመ/ቤቱ 2ኝ አፎቅ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
7. ተጫራቾች በጨረታ ማስከበሪያ የዋጋውን 1% በባንክ ክፍያ ማስያዝ /CPO/ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
8. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችል ማንኛውም የቴክኒክና የፋይናስ ማስረጃ ለየራሳቸው ማቅረብ እዲሁም የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድና ሌሎችን ማስረጃ ኦርጅናል ፎቶ ኮፒ በተለያዩ ፖስታ ከመጫራቻ ሰነዳቻቸው ጋር ቢሮእ ባስቀመጥመጠው የዋጋ ማቅረቢያ ስነድ ዋጋውን ሞልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
9. የጨረታው ማስታወቂቅያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን የስራ ቀን ከጠዋቱ በ3፡30 ተዘግቶ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ዕለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል።
10. ሰንዱ የተዘጋጀው በግብርና ደረሰኝ
6.
