Tender Detail

Tender Details

  • Deadline04 Sep 2023, 1:46 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በቂርቆስ ክ/ከተማ የሚገኘው የጠመንጃ ያዝ አጠቃላይ 2 ኛ ደረታ ትምህርት ቤት ለ2016 በጀት ዓመት ለስራ የሚአያገለግሉ የሰራተኞች መታወቂያ ባጅ እና ወቅታዊ ባነሮች በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ተጭዐራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልፍጋል


በዚህ መሰረት፦

1. የዘመኑን  ግብር የከፈሉበት ከግብር ሰብሳቢ መስትሪያ ቤት ስለግብር አሰጣጥ የሚሰጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።

2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ።

3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN NUMBER/ ያላቸው

4. የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የተጨማሪ የንግድ ዘርፍ የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

5. ተጫራቾች በአቅራቢነት ፋቃድ ስለመመዝገባቸው /online registreation/ ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ማቅረብ ግዴታ አለባቸው።

6. የጨረታ ማስታወቂቅያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቅቆይ ሲሆን በአስረኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚያው ቀን 7፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል።

7. ተጫራቾች የሎቱን በባንክ የተረጋገጠ የጨረታ ማስከበሪያ CPO የጨረታ ማስከበሪያ የሚያሲያዝ ግዴታ አለባቸው ይህን ያላሟሉ ተጫራቾች በቀጥታ ከውድድር ውጭ ይሆናል።

8. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ በዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በግልፅ 155 VAT/ ጨምሮ የመሙላት ግዴታ አለባቸው ይህን ያላሟኡ ተጫራቾች ቫት አካውንት እደሞሉ ይቆጠራል።

9. በእያናንዱብ የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ወይም ገጽ ወይም ሎት ላይ የተወዳዳሪው ድርጅት  ክብ ማህተም እና ፊርማ በማኖር ም፣አስገርባት ይኖርባቸዋል ። ይህን ያላሟሉ ተጫራቾች በከፊል ወይም በሎት በገፅ ወይም ሙሉ በሙሉ ከውድድር ውች ይሆናሉ።

10. ማንኛውም ተጫራቾች ኦርጅናሉን ለየብቻ በአንድ ፖስታ በማሸግ እና ኮፒውንም ለብቻ በአንድ ፖስታ በማሸግ በሊአላ ተጨማሪ ትልቅ ፖስታ በአንድ ላይ በማድረግ /በማሸግ /በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ይህንን ያላሟላ ተጫራቾች ከውድድሩ ውጭ ይሆናል።

11. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ ስርዝ ድልዝ የሌለበትና በጨትረታ ሰነድ ዋጋ ማቀረቢያው ቦታ ላይ የተሞላ መሆን አለበት ይህ ካልሆነ መስሪያ ቤቱ ስርዝ ድልዝ ያለበት እና በውል ለመለየት አዳጋች የሆነ የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ወይም ሎት ወይም ገጽ በከፊል  ውድቅ ያደርገዋል።

12. ተጫራቾች ናሙና በሚያስፈጋቸው እቃዎች በሚዳደሩበት ዘርፍ ናሙና የማቅረብ ግዴታ ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚቀርቡ ማናቸውም ዓይነት ናሙና ድርጅት ሊቀበል አይችልም።

13. የህትመት ስራ በተመለከተ አሸናፊ ተጫራች ከ2016 ዓ.ም እስከ 2017 ዓ.ም ለሁለት ተከታታይ ዓመታት ውል በመግባት በውሉ መሰረት እደአስፈላጊነቱ ሙሉ ዓመቱን አገልግሎቱን ለመስጠት ግዴታ ያለበት ሲሆን ውሉን ለሁልውት ዓመት የሚፀና መሆን አለበት።

14. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ አንድ መቶ ብር /100.00/ ብር በመክፈል ማስታወቂቅያ ከወጣበት ቀን አንምስቶ በተቋሙ ፋይናስ ቢሮ ቁጥር /8/ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

15. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ በገቡ በሰባት የስራ ቀን ውስጥ ገቢ የማድረግ ግዴታ አለባቸው።

16. ተምህርትቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፦ 011-470-38-70ይደውሉ።

Save Tender