Tender Detail

Tender Details

  • Deadline04 Sep 2023, 1:31 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ብርሀን ሠላም የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት አገልግሎት የሰጡት የዕቃ አይነቶችን


1  ሎት1 የደብ ልብስ ሲፒኦ ብር 2000.00 /ሁለት ሺህ ብር ብቻ/

2. ሎት 2 የጽህፈት መሳሪያ ሲፒኦ ብር 1000.00 አንድ ሺህ ብር/

3. ሎት 3 የጽህፈት መሳሪያ ሲፒኦ ብር 2000.00 /ሁለት ሺህ ብር/

4. ሎት 4 የህክምና ዕቃዎች ሲፒኦ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር  ብቻ/

5.  ሎት 5 የጽዳት ዕቃዎች ሲፒኦ 2000.00 /ሁለት ሺህ ብር ብቻ/

6. ሎት 6 የተለያዩ መሳሪያዎች ሲፒኦ ብር 1000.00 / አንድ ሺህ ብር/

7. ሎት 7 የማሽነሪ መሳሪያዎች ዕድሳት ሲፒኦ ብር 1000.00 /አንድ ሺህ ብር ብቻ/

8. ሎት 8 ልዩ ልዩ ውጤቶች ሲፒኦ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር ብቻ/ 

9. ሎት 9 የጥገና  ዕቃዎች ሲፒኦ ብር 500.00 /አምስት  መቶ ብር ብቻ/ 

10 ሎት 10 ቋሚ ዕቃዎች ሲፒኦ ብር /2000.00/ ሁለት ሽህ ብር ብቻ/

11. ሎት 11 ተገጣጣሚ የቢሮ ዕቃዎች ሲፒኦ 1000.00/ አንድ ሺህ ብር ብቻ/

ጠቅላላ ድምር 13,500.00ማቅረብ ለሚችሉ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለመሆኑም ህጋዊ ግቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ የምዝገባ እና የምዝገባ እና የእቃዎች አቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ እና ሳፕል ማቅረብ ላሸነፈ ብቻ ዕቃዎች 10% ማስያዝ የሚችሉ ተጫራቾች የሚያቀርቡበትን እቃ አይነቶች ዝርዝር ሁኔታ መግለጽ ይጠበቅባቸዋል።

ተወዳዳሪዎች ለሚያቀርቡት ዕቃ በሰነዱ በተገለፀው መለኪያ መሰረት የሽያጭ ዋጋውን በ2 ኮፒ በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በ11ኛው የሥራ ቀን 4፡30 ተዘግቶ በ5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ተ/ቤቱ የተሻለ መንገድ አክገኘ ጨረታውን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ ፦ አማኗኤል ቶታል ወረድ ብሎ ይገኛል።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፦ 0112736094/0112132493/0112736093

Save Tender