የደብ ልብስና ጫማ ለአላቂ የትምህርትዕቃዎች ቋሚ ዕቃዎች ፕላንት ማሽነሪ ዕዳሳትን አጥገና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ለሕትመት ለሌሎች አላቂ ዕቃዎና አቅርቦት ህንጻና ቁሳቁስ መገጣጠሚያ ዕድሳትና ጥገና በመስኩ የተሰማሩ ሕጋዊ ነጋዴዎች ባለሙያዎችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶጭ
የደብ ልብስና ጫማ ለአላቂ የትምህርትዕቃዎች ቋሚ ዕቃዎች ፕላንት ማሽነሪ ዕዳሳትን አጥገና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ለሕትመት ለሌሎች አላቂ ዕቃዎና አቅርቦት ህንጻና ቁሳቁስ መገጣጠሚያ ዕድሳትና ጥገና በመስኩ የተሰማሩ ሕጋዊ ነጋዴዎች ባለሙያዎችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች።
1/ አሸናፊው ተጫራች ማሸነፉ ከተረጋገጠበት በ5 ቀን ውል መፈጸምና 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ።
2/ በተጠቀሰው እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
3. የጨረታአ ማስከበሪያ የሚመለስ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ 3000.00 /ሶስት ሺህ ብር ብቻ/ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
4. ናሙና ለሚያስፈልጋቸው ዕቃዎች የጨረታ ሰነድ በሚያስገቡት ወቅት ናሙና ማቅረብ አለባቸው።
5. እቃዎቹን መ/ቤቱ ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማስረከብ ይኖርባቸዋል።
6. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂቅያ በጋዜታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ብር 150.00 /አንድ መቶ ሃምሳ ብር ብቻ/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
7.የጨረታ መወዳደሪያ ዋጋ ቫት /ተጨማሪ እሴት ታክስን ያካተተ መሆን አለበት።
8.ተጫራቾች ሰነዳቸውን ዋናውንና ኮፒውን በታሽዕገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን እስከ 10ኛው ቀን እስከ 10፡30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፦ ከሳር ቤት በአዳምስ ፖጨሊዮን 100 ሜት ወደታች በመውረድ ያገኙናል
ስልክ ቁጥር፦ 011-3 72 58 39 /011 3 68 18 59
