በአዲስ አበባ አስተዳእር በአ/ክ/ከተማ ወረዳ12 የኮልፌ ጤና ጣቢያ ለ2016 በጀት ዓመት የሚውል ከዚህ በታች ያሉበትብ በሎት የተዘረዘሩት
በለት 1፦ የደንብ ልልብስ 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/
በሎት 2፦ አላቂ የፅዳት እቃዎች 7,500.00 /ሰባት ሺህ አምስት መቶ ብር/
በሎት 3፦ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች /የጽህፈት መሳሪያ 11,000 / አስራ አንድ ሺህ ብር ብቻ/
በሎት 4፦ ቋሚ የእንቸት እና የብረት ውጤ 10,000.00 /አስር ሺህ ብር ብቻ/
በሎት5፦ ቋሚ ኤሌክሮኒክስ እቃዎች 20,000.00 /ሃያሺህ ብር ብቻ/
በሎት 6፦ የህትመት ስራዎች 10,000.00 /አስር ሺህ ብር ብቻ/
በሎት 7፦ ለቤቶች እድሳት እን ጥገና ለኤሌክትሪክ ስራ አገልግሎቶች የሚውሉ መለወጫዎች እንዲሁም የአይቲ መለዋዋጫዎች መኪና ዕቃዎች12,000.00 /አስራ ሁለት ሺህ ብር ብቻ/
በሎት 8፦ የመድሃኒት እና የላብራቶሪ ሪጀብቶች እንዱሁም የህክማአ መሳሪያዎች 30,000.00 /ሰላሳ ሺህ ብር ብቻ።
እቃዎችን ከህጋዊ አቅራቢዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም በዚህ መሰረት ከታች የቀረበውን መስፈርት የሚአይሟሉ አቅራቢዎች በዚህ ጨረታ መሳተፍ ይችላሉ።
1. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ የዘመኑን ግብር የከፈሉ የታደሰ ፈቃድ የግብር ከአይ መለያ ቁጥር በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችሉ አቅራቢዎች በዚህ ጨረታ መሳትፍ ይችላል።
2. ተጫራቾች የጨረታውን ሙሉ ሰንድ ማስታወቂያው ከወጣዝበት ቀን ባሉበት ተከታታይ 10/አስር/ ቀን ቃዳሜና እሁድ ን ጨምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 150.00 /አንድ መቶ ሃምሳ ብር/ በየሎቱ የተዘጋጀውን ሰነድ በመክፈል በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ኮልፌ ጤና ጣቢያ ቢሮ ቁጥር 18 መግዛት ትችላላችሁ።
3. ማንናውም ተጫራች በሌላ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብብ አያቻልም።
4. ተጫራቾች የእምጫረቻ ሰነዳቸውን በማዘጋጀት ከሎት1- 7 ኦርጅናል እና ኮፒውን ለየብቻ በሎት 8 ላይ የምትጫረቱ ተጫራቾች ሰነዱን ስታስገቡ ቴክኒካል ኦርጅናል እና ኮፒ እና ፋይንሻል ኦርጅናል እና ኮፒ አድርጋቹ ጨረታው በዚህ ማስታወቂቅያ ከወጣበት እስከ 11ኛው /አስራ አንደኛው/ ቀን እስከ ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ በፖስታ በማሸግ ማስገባት ይቭችላሉ። ተጫቅራቾች የጨረታ ሰነድ ሲያስገቡ ለተጫረቱበት ዕቃ ሳም ፕል ማስገባት ይህችላሉ። ተጫራቾች የጨረታስ ሰነድ ሲያስገቡ ለተጨአራቱበት እቃ ሳምፕል እስፒስፊኬሽን ማምጣት የማይችሉትን በፎቶ በማድረግ ማምጣት አለባቸ ሳምፕል ያላቀረበ ተጫራች ተቀባይነት የለውም።
5. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ የስራ ቀናት በሚቆጠር በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ወዲያው 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 17 ይከፈታል።
6. ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
7. የጨረታ መክፈቻ ቀን የስራ ቀን ላይ ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከሪያ CPO ከላይ በየሎት በተቀባይነት በተቀመጠው የብር መጠን በባንክ በተረጋገጠ/ሲፒኦ/ በማስያዝ ደረሰኙን በሰነድ ውስጥ አብረው በማካተት ማቅረብይኖርባቸውል።
9. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ሂደቱን ለማዛባት የሞከረ እንደሆነ ከጨረታው የሚሰረዝ እና ለወደፊም በመንግስት ግዥ ጨረታ እንዳይሳተፉ የሚደረግ ሲሁነ ሲሆን ያስያዘውም የጨረታ ማስከበሪያ ለመንግስት ገቢ ይደረጋል።
10. ተጫራቾች የጨረታውን አሸናፊነት ከተገለጸ በኋላ በ5 ቀናት ውስጥ ቀርበው ውል ካልፈፀሙ ለጨረታ ማስከበሪያ ታስያዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል።
11. አምራች የሆኑ በጥቃቅን እን ኣነስተኛ ለተደራጁ ትወጫራቾፕች ሰነድ ለመውሰድ በሚመጡበት ጊዜ ከላይ በቁጥር ከ1-7 በተገለፀው መሰረት የእቃውን ወይም የአገልግሎትን አይነት የሚገልጽ ማስረጃና የዋስትና ደብዳቤ ካደራጃቸው ወረዳ አካል ወቅታዊ የሆነ በጽ/ቤቱ ስም አምራች ስለመሆናቸው እንዲሁም ጨረታ የወጣበትን ቀን እና የጨረታ ቁጥሩን የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው።
12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፦ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ኮልፌ ቴና ጣቢያ ኮልፌ አጠና ተራ ከፖሊስ ጣቢያ ከፍ ብሎ
ስልክ ቁጥር፦ 011-273-88-55/011-280-10-12በመደወል መጠየቅ ይችላል።
