Tender Detail

Tender Details

  • Deadline08 Sep 2023, 1:27 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

yእሚ/አ/ከ/አስ/ር/ ፋይ/ኢ/ል/ቤት ለሚ//ከዋ/ማዘጋጃ ቤት በ2016 ዓ.ም አካፋይ መንገዶችና በከተማው ውስጥ ያሉ የተለያዩ ቦታዎችን ለማስዋብ አገ/ት የሚውሉ የውበት ዛፍ ችግኞችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል በዚሁ መሰረት በጨረታው መወዳደር የምርፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ትችላለችሁ


1. ተጫራቾች በተሰማሩበት የሥራ መስክ የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2. ተጫራቾች የቲኦቲ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።

3. ተጫራቾች በተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው።

4. ተጫራቾች በተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው።

5. ተጫራቾች በተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ ህጋዊ ሰውነት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።

6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ በጥሬ ገንዘብ/በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በግዥ ኬዝ ቲም የሥራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ ሰነዱን በነፃ በመውሰድ መወዳደር ይችላሉ።

8. ተጫራቾች የጨረታ ዋጋቸውን ሞልትው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አንድ ኦርጅናል በአንድ ፖስታ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

9.ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂቅያ ከወጣዝበት ቀን ጀምሮ    ለ15 ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ቀን ከጠዋቱ 3፡30ሰዓት ላይ ታሽጎ በዛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

ማሳሰቢያ፦

ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ችግኞችን እስከ ሚ/አ/ክ/አስ/ር/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ድረስ ማድረስ አለበት።

መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

Save Tender