በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን የአርጡማ ፋርማሲ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በ2016 በጀት ዓመት በመደቡ በጀት ለሚገዛቸው።
ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትገልጉ ተጫራቾች።
1. በሚወዳደሩበት ዘርፍ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የተሟላ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆኑን አለባቸው።
2. ግብዓይቱ ከ200,000 ሺህ ብር በላይ ከሆነ የቫት የመዘጋቢ መሆን አለባቸው።
3. የTIN No ማቅረብ የሚችሉ እኒዲሁም የንግድ ምዝገባ ቁጥርና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
4. ተጫራቾች በሚያቀርቡበት ሀሳ መስጫ ስማቸውን ፊርማቸውን እና ሙሉ አድራሻቸውን ማሰፈር ይኖርባቸዋል።
5. የጨረታው ጊዜ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሀሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ አይቻልም።
6. ጨረታውን ለማዛባት የሚሞክሩ ተጫራችሾች ከጨረታው ውጭ ሆኖ ለወደፊት በመንግስትግ ተሚወጣ ጨረታ እንዳይሳተፉ ሊደረግ ይችላል።
7. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብርብቻ/ በመክፈል ከክፍያና ሂሳብ ደጋፊ የስራ ሂደት ማግኘት ይችላሉ።
8.የሚገዙትን ማቴሪያሎች ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከሰነዱ ማግኘት ይችላል።
9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ዋናውና ኮፒውን በቻ ለብቻ ከሁሉም የንግድ ማስረጃዎቻቸው ጋር በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ አላባቸው።
10. ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዚዘ ይህ ማስታወቂቅያ ከወጣበት ቀን በ18/12/2015 ዓ.ም እስከ 03/13/2015 ዓ.ም ድረስ ለተከለያይ ለ15 ቀናት የአየር ላይ የሚውል ሲሆን በ16ኛው ቀን ማለትም 04/13/2015 በ4፡00 ሰዓት የምታሽግ ይሆናል።
11. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙቨት በዚሁ ቀን 04/13/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4፡30 በአ/ፋ/ወ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 01 በግልፅ የሚከፈት ሲሆን ምናልባት 16ኛው ቀን የህዝብ በዓል ወይም ከመንግስት የስራ ቀን ውጭ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል ወይም ከመንግስት የስራ ቀን ውጭ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 1% በሁኔታ ላይ ያልልተመሠረተ የባንክ ጋራንቲ /C.P..O/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ይኖርባቸው።
12. የጨረታ ማስከበሪያ ሰዓት ካለፈበኋላ የመጣ የጨረታ ሠነድ ከጨረታ ሳጥን ውስጥ ሳይገባ ተመላሽ ይሆና።
13. መ/ቤቱ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ፦
መ/ ቤቱ የግዥውን በነጠላ ዋጋ ወይም በሊት ሊያወዳድር ይችላል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0334490061 ማብራሪያ መጠየቅ ይችላሉ።
አድራሻችን ጨፋ-ሮቢት ከተማ ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ መስመር 300 ኪ/ሜ ላይ እንገናኛለን።
