በምስራቅ ወለጋ ዞን የቦነያ ቦሼ ወረዳ መንግስት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ለ2016 የበጀ ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽ/መስሪያዎች የሠራተኞች ደንብ ፤ብስ የቢሮ ጽዳት ዕቃዎችች ፈርኒቸር ኤሌክትሮኒክስ የመኪና ጎማ እና የቴክኒክ እን አሙያ ማሰልጠኛ ዕቃዎች በግልጽጨረታ አወድዳሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በምስራቅ ወለጋ ዞን የቦነያ ቦሼ ወረዳ መንግስት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ለ2016 የበጀ ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽ/መስሪያዎች የሠራተኞች ደንብ ፤ብስ የቢሮ ጽዳት ዕቃዎችች ፈርኒቸር ኤሌክትሮኒክስ የመኪና ጎማ እና የቴክኒክ እን አሙያ ማሰልጠኛ ዕቃዎች በግልጽጨረታ አወድዳሮ ለመግዛት ይፈልጋል ።
የተፈላጊ መስፈርቶች።
1. በዝርፉ ቀጥታ ንግድ ፈቃድ ያለውና የ2015 /16 ዓ.ም የንግድ ፈቃድ ያሳደሰ እና ፎቶ ኮፒውን ማቅረብ የሚችል።
2. የቫት እን አየቲን መለያ ቁጥር ያለውና ለእያንዳዱ ፎቶ ኮፒውን ማቅረብ የሚችል።
3. በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገበ እና ኮፒውን ማቅረብ የሚችል።
4. ክ10,000.00 /ከአስር ሺህ ብር/ ለሆነ ግዥ ዊዝ ሆሊድግ 2% ለመቁረጥ ፈቃደኝ አየሆነ።
5. ማንኛው ተጫራች ማክሮ ኢንተርፕራይዞችን ጨምሮ ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 10,000.00 /አስርሺህ ብር/ ብቻ ከታወቀቅ ባንክ ተረጋግጦ በሚቀርብ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለበት።
6. ተጫራቾች የጨረታውን ዋጋ ከተጨማሪ ውሴት ታክስ በመሙላት ስማቸውን ፊርማቸውንና ማህተማቸውን በማድረግ ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒውን በተለያዩ በሰም በታሸገ ፖስታ ፣ማቅረብ ይኖርበታል። በሰም አለመታሸጉ ከጨረታ ውጪ አያደርገውም።
7. አሸናፊ ድርጅቶች ያሽዕነፈበትን ዕቃ በተጠየቀ ጥራት እና ብዛት መሠረት በወረዳው ገንዘብ ጽ/ቤት ንብረት ክፍል ድረስ በማቅረብ ገቢ ማድረግ የሚችል።
8. የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በሥራ ሰዓት ከ7/12/2015 ዓ.ም 29/12/2015 ዓ.ም ከ2፡30 እስከ 11፡30 ዓ.ም እስከ ድረስ በቦነየ ቦሼ ወረዳ ገቢዎች በለሥልጣን ጽ/ቤት የሰነድ መግዣአ ዋጋ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ከቦነያ ቦሼ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዢ ክፍል ቁጥር 6 መውሰድ ይቻላል።
9. የጨረታ ሳጥኑ ከ 17/12/2015 ዓ.ም 11፡00 ሰዓት ድረስ ተሽጦ ወዲያውኑ ታሽጎ 30/12/2015 በ3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል።
10. የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በኋላ የሚቀርብ ማንኛውም የጭዕረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰትረስዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ፦ 0952455825/0910641015
