የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳ 13 አገልግሎት የሚውል የተለያዩ 1 የቢሮ ዕቃዎች የጽሕፈት መሳሪያዎች የደንብ ልብስ የቢሮ ፅዳት እቃዎች 2 ቋሚ እቅ አዎች ኮምፒውትውሮች ፎቶ ኮፒ ቀለሞች ፕሪንተሮች የፕሪንተር ቀለሞች የቢሮ ወንበሮች የቢሮ ጠረጴዛዎች የፋይናስ ካቢኔት ሼልፍ የመኪና ዕቃዎች የሕዝብ እና የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ትራንስፖርት ሕትመት ዲኮር ሞንታአርቦ ድንኳን አገልግሎት እና ዕቃዎችን የመሳሰሉትን መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ ቀሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳድሪዎች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛሉ።
1. የዘመኑን ግብር የከፈሉበት የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና በዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝርዝ መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት /VAT/የተመዘገቡበት የምስክር ወረቀቅት ማቅረብ የሚችሉ።
3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ማስታወቂቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 10 /አስር / ተከታታይ የሥራ ቀናት በለሚ ኩራ ክ/ከታም ወረዳ 13 ፋይናስ ጽ/ቤት ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
4. የጨረታ ማስከብሪያ የሚያቀርቡት ብር 10,000.00 በባንክ የተረጋገጠ በCPOማስያዝ የሚችሉ።
5. መወዳደሪያ ዋጋው ከቫት በማስቀመጥ በግልጽ ተጠቅሶ ማፃፍ ይኖርበታል።
6. የጨረታው ተሳታፊዎች የሚያቀርቡበትን የጨረታ ሰነድ በታሽዕገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረትራ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
7. ተጫራች ያሸነፈበትን ደረጃቸውን የጠበቁ ዕቃዎችን ትዕዛዙ በሰረሳቸው በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ አጠናቀው ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
8. የችዕረታው ማስታወቂቅያ ከወትዐበት ቀን ጀምሮ ሣጥን ይታሽዕጋል። በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ወረዳ 13 ፋይናስ ፅ/ቤት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በእተግኙበት የጨረታው ሳጥን ይከፈታል።
9. ወረዳው የሚፈልጋቸው ደረጃቸውን የጠበቁ ኦጅናል እቃዎች እና የእቃውን ጥራት የሚገልፅ እስፔስፊኬሽን በዝርዝሩ የተጠቀሰውን ዓይነት ዕቃዎች ብቻ ዋጋ ማቅረብ አለባቸው።
10. የጨረታው አሸናፊ የጨረታው ውጤት ሲታወቅ የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላው የጨረታ ዋጋ 10% በCPOበቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
11. መሥሪያቤቱ የተሻለ ዘርዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
12. መ/ቤቱ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የጽሕፈት ማሣሪያ የጽዳት ዕቃኦች እን አሌሎችም ናሙና የሚያስፈልጋቸው በዝርዝዝ እንዲያወርቡ እናሳውቃለን።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፦ 011 667 85 56 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
አድራሻ፦ የተባበሩት አደባባይ ከፀሀይ ሪልስቴት ወደ አይሲኤምሲ ሆስ[ኢታል መሄጃ መንገድ ላይ 500 ሜትር ገባ ብሎ ይገኝል።