Tender Detail

Tender Details

  • Deadline03 Sep 2023, 4:17 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2016 በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ጨረታ አገልግሎቶች የሚውሉ አላቂ የጽሕፈት መሳሪያ የፅዳት እቃዎች የደንብ ልብስ ልዩ ባህሪ መስተንግዶ አገልግሎት የኤሌክትሮኒክስ መገልገልያ እቃዎች ጥገና የመኪና ኪራይ የሽንት ቤት መንጠጫ መኪና ኪራይ የመሬት ምንጣፍ የጉልበት የጭነት አገልግሎት የኮምፒውትውር የፕሪንተር ፎቶ ኮፒ ማሽን ላፕቶፕ ስቴር ፓርት ህትመት ዲኮር ዙር በግልፅ ጨረትራ አወዳድረን መግዛትና ማሠራት እንፈልጋለን።


በዚህ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች።

1. በዘርፉ አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ  የዘመኑን ግብር የከፈሉበት መለያ ቁጥር ቲን ነምበር የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀቅት ያላቸው።

2. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝግቢ የሆኑና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

3. ተጫራቾች ለጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ በየሎቱ የማይመለስ ብር 20.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የስራሳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ፋይናስ ጽ/ቤት መውሰድ ይችላሉ።

4. በተጨማሪ ተጫራቾች በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የእቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝ ውስጥ መካተታችቸውን /መመዝገባቸውን/ የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀቅት ማቅረብ የሚችሉ።

5.በጨረታው ላይ ያወጣናቸው ን እቃዎች በሙሉ ኦርጅናል እና ጥራቱን የጠበቁ ሆነው መቅረብ አለባቸው።

6. ተጫራቾች የጨረታ ፖስታ  በሚስገቡበት ጊዜ ለተወዳደሩበት እቃ ሳምፕል የሚያቀርቡ መሆን ይኖርባቸአ።

7. ተጫራቾች ያሽዕነፉበትን እቃዎችን በራሳቸው ትራንስፖርት መ/ቤት ድረስ  ማምጣት የሚችሉ መሆን አለባቸው።

8. ተጫራቾች በገዙበት ሰነድ ብቻ የሚወዳደሩበትን ዋጋ ቫት በመጨመርና በእያንዳዱ ገጽ ፊርማና የድርጅቱ  ማህተም በማኖር በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ማስታወቂቅያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉበት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት በተጠቀሰው ቢሮ ለጨረታው በተዘጋጀው  ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

9. የጨረታው ማስከብሪያ በየአንዳንዱ ሎት 5,00.00 /አምስት ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ  /CPO/  ብቻ ማቅረብ አለባቸው።

10።፣ ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊ ሆነው የተገኙባቸውን እቃዎች አጠቃላይ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ከጽ/ቤቱ ጋር የግዢ ውል ስምምነት የፈጸመ ይሆኖእባቸዋል።

11. ጨረታው ይህ ማስታወቂቅያ ከወጣበት ቀን በ11ኛው ቀን የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዝግቶ የጨረታው አከፋፈት ላይ ከመገኘት ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው  በተገኙበት በተመሳሳይቅ እን በ11ኛው /የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በወረዳው አስተዳደር አድራሽ ውስጥ ይከፈታል።

12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከ ፊልም ሆነ በሙሉ የመስወረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ተጫራቾች ለሳምፕል/ ለናሙና/ ማቅረቢያ የሚያገለግላቸውን በተጫራቹ ድርጅት ቅጽ ማቅረቢያ የጠበቅባቸዋል 

አድራሻ፦ የካቲት 12 ሆስፒታል ጀርባ በሚገኘው ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት መንገድ  ይዞ ከኢትዮጵያ  አይነ ስውራን ማህበር ፊት ለፊት በሚገኘው በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር

ስልክ ቁጥር፦ 011--126-29-99/011-158-06-97

Save Tender