በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/ 2006 አንቀጽ 51 ዑስ አንቀጽ 1 ወይም / እና አንቀጽ 156 ንዑስ አንቀጽ 4 ወይም/ እና አንቀጽ 169 ንዑስ አንቀጽ 2 /በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 1 መሰረት ዕቃዎችን የጉምሩክ ስነ-ስርዓት ፈፅመው ባለመውሰድ አቸው ወይም ጉምሩክ ህግ በመተላለፋቸው ምክኛት ዕቃዎች እደተተው ወይም እደተወረሱ ተቆቅጥረዋል። ስለሆነም የሞጆ ጉምሩክ ቅጽ/ቤት የተተወ ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን በገቢዎች ሚንስቴር የጉምሩክ ቁጥጥር ስር ያሉ ንብረቶቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት ባወጣው መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 9 መሰረት የተወረሱ ንብረቶች ማለትም ስፔር ፓርት /KNOB/ኪሚካል ግራናት ሴራሚክ እና ጫማ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/ 2006 አንቀጽ 51 ዑስ አንቀጽ 1 ወይም / እና አንቀጽ 156 ንዑስ አንቀጽ 4 ወይም/ እና አንቀጽ 169 ንዑስ አንቀጽ 2 /በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 1 መሰረት ዕቃዎችን የጉምሩክ ስነ-ስርዓት ፈፅመው ባለመውሰድ አቸው ወይም ጉምሩክ ህግ በመተላለፋቸው ምክኛት ዕቃዎች እደተተው ወይም እደተወረሱ ተቆቅጥረዋል። ስለሆነም የሞጆ ጉምሩክ ቅጽ/ቤት የተተወ ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን በገቢዎች ሚንስቴር የጉምሩክ ቁጥጥር ስር ያሉ ንብረቶቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት ባወጣው መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 9 መሰረት የተወረሱ ንብረቶች ማለትም ስፔር ፓርት /KNOB/ኪሚካል ግራናት ሴራሚክ እና ጫማ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በዚህ መሰረት የጨረታ ማስታወቂቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እመጫረት የሚፈልጉና ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን በጨረታ መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
1. ተጫራቾች የእቃዎቹን ዝርዝር ዓይነት ብዛት የጨረታ ሰነድ እና መመሪያ መግለጫ እንዲሁም የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ ዘወትር ከሰኞ እስከ ስርብ ሐሙስ ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 6፡00 ሰአት ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 7፡00 ሰዓት እስከ 10፡30 ሰዓት እና ዓርብ ጠዋት 2፡00 ሰዓት እና እስከ ቀኑ 5፡00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ 7፡00 እስከ 10፡30 ሰዓት እዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ2፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 5፡00 ሰዓት የማይመለስ ብር 100 አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከቅርጫፍ ጽ/ቤቱ ግቢ ሂሳቦች ቡድን መውሰድ ይችላሉ።
2. ተጫራቾች በጨረታ ከሚሸጠው ዕቃ ጋር በዘርፉ የፀና ንግድ ፈቃድ ያላቸው የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ መርወጃ ማቅረብ አለባቸው። ሆኖም ግምታዊ ዋጋቸው ክብር 500,000.00 በታች የሖኑ ማኛውም እቃ ለመግዛት ተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ምዝገባ ሠርተፍኬት ማቅረብ ሳያስፈልግ መወዳደር ይችላሉ።
3. ማንኛውም ተጫራች ለጨረታው ማስከበሪያ የሚሆን የሚጫረትብነትን ጠቅላላ ዋጋ 5% ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትን አበባንክ በተረጋገጠ /CPO/ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በውድሚያ ማስያዝ ይኖርበታል። ተሸናፊ ተጫራቾች ያስያዙትን የጨረእታ ማስክበሪያ አሸናፊው እደታወርቀ በ3 /በሶስት የሥራ ቀናት ውስጥ የሚመለስላቸው ሲሆን አሸናፊው ተጫራች የጨረታ ምስከበሪያ ከአሸነፈበት ዋጋ ላይ የሚታሰብላቸው ይሆናል። ተጫራቾች የሚያስይዙት /CPO/ በቅርጫፍ ጽ/ቤቱ ስም ETHIOPIA CUSTOMS COMMISSION MOOD BRANCH OFFICE በሚል ሲሆን የግል ባንክ ከሆነ አዲስ አበባ አስተዳደር ቅርጫፎች በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሆነ ደግሞ ከአዲስ አበባ አዳማ እና ሞጆ ቅርጫፎች መዘጋጀት አለበት ። ተሳታፊዎች ዋጋ መሙላት የሚችሉት በቅርጫፍ ጽ/ቤቱ በተዘጋጀው ማህተም ያረፈበት ሰነድ ላይ ብቻ መሆን ይኖርበታ።
4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በመግዛት የሚወዳደሩበትን ዕቃ አስቀድሞ ማየት ያለባቸው ሲሆን ዕቃውን ሳያዩ ለሚሞሉት ዋጋ ቅ/ጽ/ቤቱ ኃላፊነቱን አይወስድም።
5. የግልጽ ጨረታ ተሳታፊ ተጫራቾች እያንዳንዱ ን ዕቃዎች ለመግዛት የሚያቀርቡት የመጫረቫ ዋጋ የሞላበት ሰነድ በተራ ቁጥር 2 የተገለጹትን ማስረጃዎች ኮፒ እና ያቀረቡትን የመጫረቻ ዋጋ 55% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ /CPO/በኢንቨክሎፕ ወይም በፖስታ በማሽ የጨረታ ማስታወቂቅያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ8 ተከታታይ ቀናት ጠዋት 4፡45 ሰዓት ድረስ በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይችላል።
6. የጨረታ ሣጥኑ ከታሸገ በኋላ የሚመጡ የመጫረቻ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም።
7. የጨረታ ማስታወቂቅያ የወጣበትን ቀንን ጨምሮ በ8ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡45 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ጠዋት 5፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱኢ ለጨረታ በአዘጋጀው ቢሮ ይከፈታል።
8. ማንኛውም በግልጽ ጨረታ የሚሳተፍ ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በሁስላ መቀየር ወይንም የሌላ ተጫራቾችን ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ አሻሽሎ ማቅረብ አይችልም።
9. ሕጋዊ ባልሆነ መንገድ ጨረታውን ለማሸነፍ ሲል መደለያ የሰጠ ወይም ለመስጠት የሞከረ ማንኛውም ተጫራች ከጨረታው ይወገዳል.ጨረታው ከተካሄደ በኋላም በሆን ጨረታ አሸናፊው ጨረታውን ያዕነፈው በሕገ-ወጥ መንገድ መሆኑን ከተረጋገጠ የጨረታውን ውቴት ይሰረዛል።
10. ማንኛውም የጨረታ ሽያጭ የዕቃውን አስመጪ ወይም በአለበት እና ቤተሰብ የነበሩ ሰዎች በጨረታው መሳተፍ አይችሉም
11. ማንኛውም ተጫራቾች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ እራሱን ከጨረታው ውድድር ማግለል አይቻልም።
12. ማንኛውም ተጫራች የሰጠው የመወዳደሪያ ዋጋ የጨረታው ግምገማ ተጠናቆ ቅርጫፍ ጽ/ቤቱ የጨረታውን ውጤት እስከ ሚያሳውቅ ድረስ ፀንቶ ይቆያል።
13. የግልጽ ጨረታው አሸናፊ ጨረታውን ስለማሸነፍቸው ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ 5/አምስት/ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ዕቃ ዋጋ ገቢ በማድረግ ዕቃው መረከብ አለባቸው። በ5 /አምስት/ ቀናት ውስጥ ያሽዕነፉበትን ዋጋ ገቢ በማድረግ።
14. በተራ ቁጥር 12 በተቀመጠው ጊዜ ውስጥ የአሸነፉበትን ዕቃ ውዋጋ ገቢ አድርጎ ዕቃውን ያላነሳ ያልተረከበ እንዲሆነ ለሚቆይበት ለተጨማሪ ጊዜ የመጋዘን ኪራይ ይከፍላል። ሆኖም ዕቃው በ2 ሁለት/ ወራት ውስጥ ካልወጣ እንደረረወ ተቆቅጥሮ በጨረታ ሽያጭ ይወገዳል።
15. አሸናፊው ተጫራች ዕቃዎችን ለመረከብና ለማጓጓዝ የሚያስፈልጉ ወጪዎችን ሁሉ ራሱ ይሸፍናል።
16. ቅርጫፍ ጽ/ቤት ለጨረታ የአቀረበውን ዕቃ ብዛት ለመጨመርም ሆነ ለመቀነስ ሙሉ መብት አለው።
17. ቅርጫፍ ጽ/ቤት ዕቃዎቹን ለመሸጥ የተሻለ አማራጭ ወይም ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቅወ ነው።
18ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፦ 022 236 90 94 ላይደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
