በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በኢሉባቦር ዞን አሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ንገድና ሎጀስቲክስ ቢሮ በ2016 ዓ.ም በጀት ዘመን ወረዳው ለሚሰራው መንገድ ጥገና ሥራ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ማሽኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየትት ይፈልጋል።
| ተ.ቁ | የማሽን ዓይነቶች | ሞዴል | የፈረስ ጉልበት የተሰራበት ዘመን ዓ.ም | ብዛት |
| 1 | ሲኖትራክ | HOW/SINO/HINO | 16M | 6 |
| 2 | ፒካፕ ቶዮታ ደብል ጋቢና ለቢሮ ሥራ | TOYOTA | 150H | 1 |
| 3 | ሩሎ ባለ ቫይብሬተር | Xሽዒ/Lሽሽ | 1 | 1 |
| 4 | grieder | ጭዐጥ | 140H | 1 |
| 5 | ኤስካቫተር | CAT | - | 1 |
| 6 | ሳዎር ትራክ | - | - | 1 |
| 7 | ሎደር | CAT | 140H | 1 |
በዚሁ መሰርት በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፦
1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የፋቅዱን ኦርጅናል ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ።
2. የVATእና TIN ተመዝጋቢ የሆኑና የፋቃዱን ኦርጅናልና ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ ከፋይነት መለያ ቁጥር /TIN / ማረጋግርጫ ማቅረብ የሚችሉ።
3. በመንግስት ግዥ ላይ እንዳይሳተፉ ያልታገዱ።
4. የጨረታ ማስከብሪያ ከተወዳደሩበት የጨረታው ዓይነት 20,000.00 /ሃያ ሺህ/ብር በባንክ በተመሠከረረ ሲፒኦአ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
5. ተጫራቾች ጨረታውው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት የጨረታውን ሰንድ ከአለ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በብር 500.00 /አምስት መቶ/ ከቢሮ ቁጥር 2 መግዛት ይችላሉ።
6. ተጫራቾች በዋጋ ማቅረቢያ ሰነዱ ላይ ዋጋ የሰዓት የቀን ወይም በቢያጆ ሲሞሉ በማይሻማ ፅሑፍና የድርጅቱ ማህተም የሓላፊው ፊርማ በሁለም ገፅ ላይ በጥንቃቄ ተደርጎ ይህንን ሰነድና ለውድድር የሚያበቁ ማስረጃዎችን ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ በተለያዩ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
7. የጨረታ መክፈቻ ቀን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው የሥራ ቀን ሲሆን በቅድም ተከተል 4፡00 -6፡00 ሰዓት ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን የጨረታው ሰነድ ማስገቢያ ሰዓት ሲሆን በ8፡30 ሰዓት ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ካልተገኙም ጨረታው ይከፈታል።
8. 15ኛው የሥራ ቀን ካልሆነ በቅቀጣዩ የሥራ ቀን ይሆናል።
9. ዋጋ ማቅረቢያ ላይ ስርዝ ድልዝ የሌለውና የብርና የሣንቲም አጻፃፍ አሻሚና የማይነበብ ከሁነ የተወዳዳሪው የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም።
10. አሸናፊ ተጫራቾች ለመልካም ስራቸው አፈጻፀም ሳርቸው አፈፃፀም ስምምነት እንዲሆን ያሸነፈበት ጨረታ 10% በባንክ በተመሠከረ ሲፒኦአ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ/ በህግ በተቀመጠ/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
11. አሸናፊ ተጫራቾች ማሽኑን እስከ አሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት እና ስራ ቦታ /ሳይት/ ማስገባትና ከአንዱ ቦታ /ሳይት/ ወደ ሌላ ቦታ /ሳይት/ ስራ ሚሠራበት ሳይት ማቅረብ /ማንቀሳቀስ የሚችሉ።
12. የማሽኑ የማስጫኛ እና የማውረጃ ነዳጅ ጥገና የኦፕሬተር አበል በአሸናፊ ድርጅት የሚሸነፍን ይሆናል።
13. አሸናፊ ተጫራች ማሽኑን ውል ጨረታውን ባሸነፉ በ5 ተከታታይ የሥራ ቀን መፈፀም ይኖርባቸዋል።
14 አሸናፊ ተጫራች ማሽኑን በፈጸመት ስምምነት መሠረት ከላቀረቡ ለራሳቸው አፈፃፀም ያስያዙት 10% ለመንግስት ገቢ ይሆናል።
15. ከላይ የተዘረዘሩት ማሽኖች እዳስፈላጎነቱ ለስራ በሚፈለግ ሰዓት ማሽኑን ሳይት ማስገባት የሚችሉ።
16. ወረዳው ፒካፕ ቲዮታ ደብል ጋቢና ለቢሮ ስራ /ለመስክ ስራ/ ስለሚፈለግ ባቀረበው የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ግልጽ ስለሆነ በጥንቃቄ እዲሞላ እንገልጻለን።
17. ተጫራቾች ካቀረቡት የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ የተሻለ ቃጋ /List bidder/ የማሽኑ አጠቃላይ ድምር በቀረበው ዋጋ አሸናፊ ይሆናሉ።
18. ተግባቢና ልምድ ያለው ኦፕሬተር /ሾፌር/ ማቅረብ የሚችሉ።
19. ተጫራቾች መብትና ግዴታውን አውቆ መወጣት የሚችል መሆን አለበት።
20. ጽ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በእክፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
21. ይህ ሰነድ የጨረታው አካል ነው።
22. ለበለጠ መረጃ ሞባይል ቁጥር፦ 09-17-34-10-35/09-13-22-73-48
