Tender Detail

Tender Details

  • Deadline06 Sep 2023, 6:38 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በምዕራብ ወለጋ ሆእማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ20161 ዓ.ም የሚያገለግሉ ልዩ ልዩ የጽህፈት መሣሪያውች የጽዳት ዕቃዎች የኤሌክትሮኒክስን ዕቃዎች የደብ ልብሶች የተለያዩ ፈርኒቸሮችና የቴክኒክና ሙያ ስልጠና መሣሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


1. ዕቃዎቹን በጥራት ለማቅረብ የሚስችል ንግድ ፍቃድ ያላቸው።

2. የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉበትን ማስረጃ ሊያቀርቡ የሚችሉ ታክስ ከፋይነት /VAT / ከፋይ መሆናቸውን ማስረጃ ሊያቀርቡ የሚችሉ።

3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 5,000.0 0 /አምስት ሺህ ብር/ በተረጋግዕተ በባንክ /CPO/ ከነማሰረጃውን ማቅረብ የሚችሉ።

4. አሸናፊው ከጠቅላላው ከአሸነፈው ዋጋ ውል ማስከበሪያ 10,000.00 አሥር ሺህ ብር / በተረጋግዕተ የባንክ CPOከማስረጃቻቸው ጋር ማስያዝ የሚችሉ።

5. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂቅያ ከወጣበት ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል ከመ/ቤታችን ግዥና ፋይናስድ ክፍል በዕራብ ወለጋ ዞን ሆማ ቀረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት መግዛት ይችላሉ።

6. ተጫራቾች መወዳደሪያ ሰነዱን ክፍል በምዕራብ ወለጋ ዞን ሆማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ፋይናስ ክፍል ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

7. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውን እና ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

8. የጨረታ ማስታወቂቅያ በወጣበት በ16ኛው የሥራ ቀን በ6፡30 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

9. ተጫራቾች በጨረታው አሸናፊ ሆነው ሲቀርቡ ዕቃዎችን በራሳቸው ማጓጓዣ ጽ/ቤቱ ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

10. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፦ 09-17-08-05-60/09-10-10-41-26ደውለው ሊረዱ ይችላሉ።

11. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኙ ጨረታን በከፊልም ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Save Tender