በንፋስ ስልክ ላፍቶ ከተማ ወረዳ 14 ቱሉ ኤጀርሳ አስተዳደር ፋይናስ ጽ/ቤት ለ2016 በጀት አመት የተለያዩ እቃዎን በግልጽ ጨረታ አእወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚህ መሰረት፦
ሎት 1 የደብ ልብስ ......... የሲፒኦ መጠን 7500.00
ሎት 2 አላቂ የቢሮ እቃዎች .............።የሲፒኦአ መጠን 9800.00
ሎት 3 የጽዳት እቃ ..................። የሲፒኦአ መጠን 10000.00
ሎት 4 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ............ የሲፒኦአ መጠን 15000.00
ሎት 5 የፈርኒቸር እቃዎች ................... የሲፒኦአ መጠን 15000.00
ሎት 6 መስተንግዶ ..................... የሲፒኦአ መጠን 1000.00
ሎት 7 የህዝብና የጭነት ትራንስፖርት
ሎት 8 ጉልበት ሥራዎች
ሎት 9 ህትመንት ስራዎች .................።የሲፒኦ መጠን 3000.00
ሎት 10 የቢርፕ እቃዎች ....................................... ብቃት ያልቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ግዥ መፈጽም ይፈልጋል። በዚህ መሰረት በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች /አቅራቢዎጭ
1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚያረጋግጥ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው።
2. የቲን እናየቫት ተ፣እዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀቅት ማቅረብ የሚችሉ።
3. የምዝገባ ምስክር ወረቀቅት ማቅረብ የሚችሉ
4. ተጫራቾች ከላይ በተጠቀሰው መሰረት የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ በእያንዳዱ ሎት ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
5. ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከርወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከሎት 1 እስከ 6 እና ለሎት 9 በያንዳዱ ሎት የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ፋይናንስ ጽ/ቤት በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላል።
6. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ /ፖስታ/ ማስታወቂቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት በፋይናስ ጽ/ቤት ለጨረታ በተጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስርኛው ቀን 11፡30 ታሽጎ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 አሰአት ይከፈታል። የመክፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበአል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል።
8. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመክፈቱ በፊት ለተወዳደሩቫቸውና ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች እንዲሁም ለቋሚ እቃዎች ጽ/ቤት ባዘጋጀው የፍላጎት መግለጫ መሰረት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
9. አቅራቢዎች እንዲሁም ለቋሚ እቃዎች ጽ/ቤት ባዘጋጀው የፍላጎት መግለጫ መሰረት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
10. አምራች የሆናቹ አቅራቢኢዎች ካደራጃቸው አካል / ተቋም በሚመለከተው አካል የተፈረመ የዋስትና ደብዳቤ ማምጣት ትችላላችሁ።
11. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዱ ካቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።
12. የዘገየ ተጫራችና በጨረታ መፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም
13. አሽዕናፊ ተጫራቾች ያሽነፉኢባቸውን እቅዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈጻሚው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
14. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሀግ የተጠበቀ ነው
15. አድራሻ፦ ነ/ስ/ላ/ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ፋይናስ ጽ/ቤት ከጋርመንት ወደ አትክልት ተራ አለፍ ብሎ ከአትክልት ተራ ወደ አባ ገዳ መንገድ ገባ ብሎ
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፦ 09 13 65 16 02 ይደውሉ።
ንፋስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ
14 ቱሉ ኤጀርሳ ፋይናሥ ጽ/ቤት ።
