Tender Detail

Tender Details

  • Deadline06 Sep 2023, 2:47 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

አርባምንጭ ጤና ኮሌጅ በ2016 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለመማር ማስተማር ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሞዴል ፎቶ ኮፒ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች።


  • FOR CANON IR 2545i
  • FOR CANON IR 2420
  • FOR CANON IR 2206 ፎቶ ኮፒ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም አቅራቢዎች ከላይ በተጠቀሱትና ተዛማጅ የንግድ ዘርፎች የተሰማሩ መሆን የሚገባቸው ሆፕነ ሁሉም አቅራብዎች

1. ህጋዊ የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ

2. በአቅራቢነት ዝርዝርዝ ላይ የተምዘገቡ

3. የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀቅት

4. የግብር ከፋይነት ምስክር ወረቀቅት /Tin number/

5  ተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት አያይዞ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

6. ተጫራቾች የተዘጋጀውን ዝርዝር  ሰነድ ይህ ማስታወቂቅያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 /አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ ከአርባምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 7 የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ማግኘት ይችላሉ።

7. ተጫራቾች ሰነዳቸውን ዋጋ በመሙላት ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ አርባምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር-7 ማስገባት ይችላሉ።

8. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በ8፡30 በአርባምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል። 16ኛ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሽሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።

9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000ብ / አስር ሺህ ብር / በባንክ በተመሰከረ /CPO/  ሲፒኦ ወይም Bid bond  ማስያዝ አለባቸው።

10. የጨረታ ውጤት የጨረታ አናሊሲስ ተሰርቶ እንዳበቃ አርባምንጭ ጤና  ሳይንስ ኮሌጅ በማስታወቂቅያ ካሳወቀ እና ውል ከገባ በኋላ ይሆና።

11. ለተሸናፊ ተጫራቾች /CPO/ ሲ.ፒ.ኦ ተመላስ የማደረገው ኮሌጁ አሸናፊውን ተጫራች ለይቶ በማስታወቂያ ካሳወቀ እና ውል  ከገብ አበኋላ ይሆና።

12. ለአሸናፊ ተጫራቾች /CPO/ ሲ.ፒ.ኦ ተመላሽ የሚያደርገው ከኮሌጁ ጋር የአቀቦት ውል ከፈጸሙና እቃዎችን ካቀረቡ በኋላ ነው።

13 ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው ሰነዶች አንድ ኦርጅናል አንድ ፎቶ ኮፒ አንዳንድ በተለያዩእ በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ ሆኖ ማህተምና ፊርማ ተደርጎባቸው ሁለቱንም ፖስታዎች በአንድ ሌላ ትልቅ ፖስታ ውስጥ በሰም ታሽጎ መቅረብ አለበት። የጨረታ ማስከበሪኦያ ሲ.ፒ.ኦ /CPO/በኦርጅናል ፖስታ ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

14   ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ንው።

ለበለጠ መረጃ beslk quTr 0468812572/0468810493  ደውለውውው መጠየቅ ይችላሉ።

Save Tender