Tender Detail

Tender Details

  • Deadline01 Sep 2023, 2:13 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2016 ዓ.ም በጀት ዐመት ለወረዳ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


ሎት 1፦ የደንብ ልብስ ሎት፦2 የጽዳት ዕቃዎች ሎት ፦3 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ነመሆኑም በጨረታው ማሳተፍ ለምትፈልጉ አቃርቢዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ተጫራቾች በጨረታ ሰነዳቸው አካተው ማቅረብ ያለባቸው ሰነዶች።

  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN No/ ያለው
  • የወቅቱን የመንግስት ግብር የከፈሉ
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ተመዘገቡ
  • ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችሉ አቅራቢዎች የጨረታውን ሰነድ የሺ ደበሌ በሚገኘው ወረዳ 8 አስተዳደር ፋይናስ ጽ/ቤት 2ና ፎቅ ቢሮ ቁጥር 209 ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉበት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከላይ የተግለጹትን መረጃዎች በማቅረብ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪኦያ 5000.00 /አምስት ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ CPOከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  • የግዥ ውል በሚፈጸምበት ጊዜ መ/ቤቱ በጨረታ ሰነዱ ላይ የተመለከተውን የዕቃ ብዛት እስከ 20 በመቶ ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል።
  • ጨረታው ከወጣበት በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡15 ላይ ተጫራቾች ወይም ሃዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወረዳው ፋይናንስ ጽ/ቤት ይከፈታል።
  • የበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፦ 0113839109 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

መ/ቤት የሚገኝበት ልዩ ቦታ ኮልፌ ቀራኞ ክ/ከተማ ወረዳ 8 አስተዳደር ልዩ ስሙ የሺ ደበሌ።

Save Tender