Tender Detail

Tender Details

  • Deadline27 Aug 2023, 1:39 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በኢስት አፍሪካ ግሩፕ ስር የሚተዳደሩ ኩባኛዎች ማለትም።


1. በኢስት አፍሪካ ግሩፕ ስር የሚተዳደሩ ኩባኛዎች ማለትም።

ሀ. ኢስት አፍሪካ ላየን ብራንድስ ማኑፋክቸሪንግ አ.ማ 

ለ. ኢስት አፍሪካ አግቢ ቢዝነስ ኃ.የተ.የግል ማኅበር

ሐ. ኢትዮ ኤዥያ ኢንዱስትሪ አ.ማ

መ. ኮስማር ኢስት አፍሪካ ቢዝነስ አ.ማ

ለሚያመርቷቸው ምርቶች ማሽዕጊያ የሚውሉ ካርቶን ፒፒ ባግ እና ፖሊባግ ማሽዕጊያዎች በጨረታ አወዳድረው መግዛት አፈልጋሉ።

ስለዚህም መሠረት፦

  • የተጠቀሱትን ምርቶች የማምረት የ0215 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊከኢት ማቅረብ የሚችሉ
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ
  • የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ።
  • ተጫራቾች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።

2. ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00 /ሦስት መቶ ብር/ በ፣እክፈል ሳር ቤት ከሚገኘው የኢስት አፍሪካ ግሩፕ ኩባኒያዎች ዋና መሥሪያ ቤት ግደይ ገ/ሕይወት ሕንፃ ሦስተኛ ፎቅ  ከላይ  በተራ ቁጥር 1 ላይ የተጠቀሱን ሕጋዊ ሰነዶች ዋናውና አንድ ኮፒ በማምጣት እስከ ዓርብ ነሐሴ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከጠዋቱ 3፡00 ድረስ መውሰድ ይችላሉ።

3. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ያቀረቡበትን ጠቅላላ የመወዳደሪያ ዋጋ 1% በባንክ ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

4. ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታ ማቅረቢያ ሰነዱን እስከ ሰኞ ነሐሴ 22 ቀን 2015 ዓ.ም8፡00 ከሰዓት  ድረስ ብቻ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው በድርጅቶቹ ዋና መሥሪያ ቤት በሚዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ የተጫራችን ስ እና አድራሻ በግልጽ በሚያሳይ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5. ጨረታው ሰኞ ነሐሴ 22 ቀን 2015 ዓ.ም ከሰዓት 8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

6. የጨረታ ሰነዱን የገዙ ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ በያስፈልጋቸው በሚከተለው አድራሽዐ ጥያቄያቸውን በጽሑፍ ማቅረብ ይችላሉ።

                       አቶ ጌታሁን ለማ 

                    ኢስት አፍሪካ ግሩፕ ኩባኒያዎች ዋና መሥሪያ ቤት

                    ገደይ ገ/ሕይወት

             ስልክ ቁጥር 0935401761

           ኢ.ሜይል አድራሻ gethun.lemma@eastafricanholding.com.

7.ከላይ የተዘረዘሩት በኢት አፍሪካ ግሩፕ ስር የሚተዳደሩ ኩባኛዎች ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብታቸው የተጠበቀ ነው።

Save Tender