Tender Detail

Tender Details

  • Deadline30 Aug 2023, 12:06 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የእንጦጦ አቅምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ለመማር ማስተማር ስራ የሚያገለግሉ የተለያዩ አላቂ የትምህርት እቃዎች ቋሚ እቃዎች የሰራተኛ የደንብ ልብስ የጽዳት እቃዎች የስፖርት እቃዎች ቋሚ እቃዎች የህንጻ መሳሪያ እቃዎች የበር የመስኮት የተለያያኡ ጥገና ስራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ስለሚፈልግ ህጋዊ ብቃት ያላቸው የሀገር ውስጥ ተጫራቾችን ይጋብዛል


ስለሆነም በጨረታ ለመሳተፍ፦

1። የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ ገንዘብ ቤት በመክፈል ከግዥ ክፍል ሰነድ መውሰድ ይቻላል።

2. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዳቸው አካተው ማቅረብ ያለባቸው።

  • በዘርፉ የንግድ ፈቃድና በዘመኑ ስለመታደሱ የተረጋገጠ ማስረጃ።
  • በወቅቱ የመንግስት ግቢ ግብር መክፈላቸውንና የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማረጋጋጫ
  • በመንግስት ጨረታዎች ለመሳተፍ በአቅራቢነት የተመዘገቡ።

3. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉበት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በፖስታ በማሽግ መወዳድር ይችላሉ

4። ጨረታው ማስታወቂቅያው በወጣ በ10 ኛው ቀን ተዘግቶ በማግስቱ  በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በት/ቤት ቤቱ /ፋ/ግ/ን/አስተዳደር ቢሮ ይከፈታል።

5. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሱ ትራንስፖርት ንብርት ክፍል ማቅረብ ያኖርበታል።

6. አሸናፌ ድርጅት ላሻነፈባቸው ስራዎች 20/100 ብዛት ከውል በፊት የእምቀነስ ወይም የመጨመር መብት አለው።

7. ተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ የሚችሉ መሁን አለባቸው።

8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦአ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

  • ለአላቂ የቢሮና የትምህርት እቃዎች .............. በር 5000
  • የሰራተኞች የደንብ ልብስ ...........። ...........። ብር 5000
  •  የጽዳት እቃዎች ....................ብር 5000
  • የእስፖርት ትጥቅ እና መገልገያ እቃዎች ...................ብር 5000
  •  የደብ ልብስና የመጋረጃ ስፌት ስራ .....................። ብር 5000
  • ቋሚ እቃዎች የቢሮ እና የልማት እቃዎች ................ ብር 5000
  • ለአይነ ስውራን መርጃ መሳሪያ መጽሃፎችንና እቃ ................... ብር 5000
  • የበር የመስኮት የተለያያኡ ጥገና ስራዎች ......................። ብር 3000

1። ት/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

2. ለጥቃቅንና አነስተኛ ተወዳዳሪዎች አምራች ድርጅቶች ካልሆኑኑ ከላይ የተዘረዘሩትን የቸ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸኋል። የዋስትና ደብዳቤ ተቀባይነት አይኖረውም።

ለበለጠ መረጃ ፦ እንትጦጦ አማባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ተ/ቤት 31 ቁጥር ማዞሪያ ክፍ ብሎ ስልክ ቁጥር ፦

0111542102/0111541961

 

Save Tender