አንጋፋ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ኮሌጅ በ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት በተመደበለት በጀት
1. የተማሪዎችየተለያዩ ምግብ ትሬ እቃዎች።
2. የእንሣት መኖ።
3. የተለአያዩ የግብርና ግብዓቶች /ፀረ አረም ፀረ ተባይ እና ፀረ በሽታ።
4. የእንሣት መድኃኒትና አላቂ የህክምና እቃዎች።
5. የተለያዩ የግንባታ የእንጨትና ብረታብረት ወርክ ሾፕ እቃዎችን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታው በግልጽ ጨረታ ሰነ፟ስርዓት ሲሆን ይህንኑ አስመልክቶ የኢትዮጵያ ድሚክራሲ ሪፐብሊክ መንግስት በአወጣው የመንግስት ግዥ አዋጅ መሠረት ብቁ ለሆኑ አገሮች ተጫራቾች ነው።
1. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ
1.1 ከመስኩ ጋር አግባብነት ያለውና የታደሰ/ ጊዚያው ያላለፈበት የሥራ /የንግድ ሥራ ፈቃድ።
1.2 የግብር ከፋይ የምስክር ወረቀት /TIN/
1.3 እንዲሁም እንደ አስፈላጊነቱ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀቅት /VAT/
1.4 በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚንስቴር በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘግበኡ መሆአንቸውን የማያሳይ የምዝገባ ምስክር ወረቀቅት/በአቅራቢነት የተመዘገቡበት ን የድር ገጽ አድራሻ የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
1.5 በመንግስት የግብር ህግ ምመሠረት ግብር የመክፈል ግዴታቸው ን የተወጡና መንግስት በሚያዋጣቸው ጨረታዎች ላይ መሳተፍየሚችሉ መሆናቸውን የሚግልጽ ጊዜው ያላለፈበት የድጋፍ ደብዳቤ/የምስክር ወርወቀቅት/ ማቅረብ የኖርባቸዋል።
1.6 ማንኛውም ተጫራች ለሚጫረትቻቸው የጨረታ ማስከብሪያ በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተገለጸ የገንዘብ መጠን በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ እና ከ3/ሶስት/ ወር ያላነሰ የጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነዱ ውስጥ
2. የጨረታው አሸናፊ ማሸነፍ ከተገለጸበት 7 /ሰባት
