Tender Detail

Tender Details

  • Deadline31 Aug 2023, 6:31 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በኢፌድረኢ ኢትዮ ኢንጂነርንግ ፍሩፕ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለ2016 በጀት ዓመት ለኢንዱስትሪ ው ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የከባድ የቀላል መኪኖች የመልዋወጫ ዕቃዎች በመአቀፍ ግዥ እስከ 2 ዓመት የሚቆይ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አእወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትጫረቱ ተጋብዛችኋል።

1. በዘርፉ ሕጋዊ ፈቅቃ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው 

2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸእዋል።

3. ተጫራችቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋገጥ የምስክር ወረቀቅት ማቅረብ አለባቸው።

4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።

5. ተጫራቾች በኢትዮ ኢንጂነርግ ግሩፕ ፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ስም ብር 75,000.00 / ሰባ አምስት ሺህ በር ከ000000/ በብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው ከታወቁ ባንኮች የሚሰጥ ሲፒኦአ /CPO/ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ብቻ የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለየብቻ ከሰነድ ጋር በፖስታ ታሽጎ ማቅረብ ይኖርበታል።

6. ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ሰማቸውንና ሙሉ አድራሻቸውን በትክክል መሙላትና ማህተም ማረጋገጥ አለባቸው።

7. ተጫራቾች የሚያቀርበው ሰነድ ስርዝ ድልዝ የሌለው ሆኖ በጉልህ መጻፍ አለበት።

8. ተጫራቾች የተእዘጋጀውን እጨረታው ሰንድ ከኢትዮ ኢንጂነርግ ግሩፕ ፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ፋይናስ አስተዳደር ቢሮ አንደኛ ፎቅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ።አሥራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመልስ ብር 500.00/ አምስት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ።

9. ተጫራቾች በገዙትና በሚወዳደሩበት የጨረታ ሰነድ ላይ የገለጹትን ሁኔታዎች በአግባቡ በመተቀም የመጫረቻ ሰነዳቸውን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

10. ተጫራቾች የጨረታ የሰነዱን እና ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ 2ኛ ፎቅ ላይ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

11. ተጫራቾች ለጨረታ ሰነዱ ቴክኒካል እና ፋይናሺኢያል ሰነዱን ለየብቻ ለየተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

12. ጨረታው ይህ ማስታወቂቅያብ  ከወጣበት ቀን  ጀምሮ ለተከታትይ 15 /አሥራ አምስት/ ቀናት አየር ላይ ወሎ በ16ኛው ቀን ከጠዋት 4፡30 ሰአት ይዘጋል።  በዚህም ዕለት ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻ በተገኙበት 3ኛ ፎቅ ላይ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።

13. የጨረታው መዝጊያና መክፍቻ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ጨርታው በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ ይከፈታል።

14. ጨረታው የሚፀናት ጊዜ 60 /ስልሳ/ ተከታታይ ቀናት ስለሆነ ተጫራቾ ይህንኑ አውቀው ስለመቀበላቸው በሰነዳቸው ላይ ማረጋገጥ አለባቸው።

15 ኢንዱስትሪው የተሻለ አማራጭ ካገኘ በዚህ ጨረታ አይገደድም። ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሠረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፦ ለቡ መብራት ኃይል ከጀነራል መርከንታይል አጠገብ ለበለጠ መረጃ፦ በስልክ ቁጥራችን 011 471 12 68/82/09/11/17/14/18/ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

Save Tender