በኦሮሚያ ብሄራዊ መንግስት በቡኖ በደሌ ዞን የዴጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2016 የበጀት ዘመን በሥሩ ላሉት መስሪያ ቤቶ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተጠቀሱትን እቃዎች በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አእወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የዕቃው ዓይነት።
1. የደብ ልብሶች
2. የጽህፈት /ስቴሽነሪ/ መሳሪያዎች
3. የጽዳት ዕቃዎች
4. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች።
5. ቋሚ የቢሮ እቅዎች /Furnitur/
6.. የተለያዩ የመኪና ጎማዎችና ኡየጎማዎች እንዲሁም ከላማደሪ
7. የተለያዩ ሞተርሳይክሎች ጎማና ከለመዳሪ
8. የህንፃ መሳሪያዎች
9. የህትመት ሥራዎች ለማቅረብ የሚከተሉትን መስፈርቶ ማሟላት ተጫራቾችን ይጋብዛል።
መስፈርቱም፦
1. በዘመኑም የታደሰ በዘርፉ የወጣ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ።
2. የ2015 ዓ.ም ግብር ስለመከፈሉ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
3.. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ተመዝጋቢ የሆንና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
4. ተጫራቾች ቫት /VAT/ ወርይም ቲኦቲ /TOT/ ተመዝጋቢ የሆኑ TIN numere/ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
5. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረ ሲፒኦአ /CPO/ ወይም በጥሬ ገንዘብ 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
6. ተጫራቾች መ/ቤቱ ባወጣው የዋጋ ማቅረቢያ ሥወንጠረዥ መሰረት ዋጋቸውን በትክክል ሞልተው በእያንዳዱ ገጽ ላይ ፊርማቸውን በመፈረምና የድርጅቱን ማህተም አድረገው ሙሉ አድራሻቸውን በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎ ማቅረብ አለባቸው።
7. ግዠ ከ10,000.00 ብር ላይ ከሆነ 2% የመንግስት ታክስ ያስከፍላል።
8.. የሽያጭ ደረሰኝ ለእያንዳዱ ሴክተር መ/ቤት መፃፍ አለባቸው።
9. ቫት ወይም/TOT/ ጨመሮ ያልሰራ ተጫራቾች ከውድድሩ ውጪ ይሆናል።
10. አሸናፊ ተጫራቾች ለመልካም ሥራ አፈፃጸም የጠቃላላ ዋጋውን 10% ፐርሰንት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
11. ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂቅያው ከወጣበት ቅቀን አንስቶ ለተከታታይ አስራ አምስት /15/ የሥራ ቀናት የጨረታውን ሰነድ ከዴጋ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
12. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከ11/12/2015 እስከ 01/13/2015 እስከ 11፡00 ሰዓት ብቻ ዴጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በቢሮ ቁጥር 6 ማስገባት አለባቸው።
13. የጨረታው ሳጥን በቀን 01/13/2015 በ11'፤30 ሰዓት ይዘጋል።
14 አሸናፊው ተጫራች የዕቃውን ናሙና በውል መፈጸሚያ ግዥ ማረቢያ ይኖርበታል።
15. የእቃው ማስረከቢያ ቦታ ዴጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ሆኖ ጠቅላላ ወጪ የሻጩ ግዴታዎች ናቸው።
16.. የጨረታ ሰነድ የሚከፈተው በ2/13/2015 በ3፤30 ሰዓት በዴጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በቢሮ ቁጥር 1 ይከፈታል።
17. የእቃው ብዛት በ20% ሊችዕምርም ሊቀንስም ይችላል።
18. አሸናፊ ተጫራች የተጠየቁትን እቃ ሳያጓድሉ በአንድ ጊዜ ሲያስገቡ ብቻ ክፍያ የሚፈጽም መሆን አለባቸው።
19. መሥሪያ ቤቱ የታሸለ መንገድ ካገኘ ጨረራ=ታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው.
ለበለጠ መረጃ የቢሮ ስልክ፦ 047 781 00 09 ወይም 047 781 00 330 መደወል ይችላሉ።
