በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ፋይናስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ማለትም። ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃዎች ሎት 2 ቋሚ ዕቃዎች ሎት 3 የፅዳት ዕቃዎች ሎት 4 የደንብ ልብስ ሎት 5 የህትመት ውጤቶች ሎት 6 መስተንግዶ ሎት 7 የመኪና ዕቃዎች ሎት 8 የትራንስፖርት ።
በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ፋይናስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ማለትም።
ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃዎች ሎት 2 ቋሚ ዕቃዎች ሎት 3 የፅዳት ዕቃዎች ሎት 4 የደንብ ልብስ ሎት 5 የህትመት ውጤቶች ሎት 6 መስተንግዶ ሎት 7 የመኪና ዕቃዎች ሎት 8 የትራንስፖርት ።
በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሕጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን አለባቸው።
1. ተጫራቾች በዘርፉ የሚፈልጉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢነት የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ።
3. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው።
4. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስክር ወረቀቅት ማቅረብ የሚችል።
5. ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጭዕረታ ማስከበትሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ አለባቸው።
በየሎቱ ተጠየቀው የእረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ብር
ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃዎች ሎት፡ 1አላቂ የቢሮ እቃዎች ሎት 10,000.00 ብር
ሎት 2 ቋሚ ዕቃዎች ሎት፡ ሎት 2 ቋሚ ዕቃዎች ሎት15,000.00
ሎት 3 የፅዳት ዕቃዎች ሎት፡ ሎት 3 የፅዳት ዕቃዎች ሎት 16,000.00
ሎት 4 የደንብ ልብስ :ሎት 4 የደንብ ልብስ እቃዎች፤15,000.00 ብር
ሎት 5 የህትመት ውጤቶች ሎት 5 የህትመት ውጤቶች 5,000.00 ብር
ሎት 6 መስተንግዶ ሎት 6 መስተንግዶ ዕቃዎች 5,000..00
ሎት 7 የመኪና ዕቃዎች ሎት 7 የመኪና ዕቃዎች 8,000.00
ሎት 8 የትራንስፖርት ሎት 8 የትራንስፖርት 4,000.00
6. የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በየሎቱ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር በመክፈል የየተዘጋጀውን ሰንድ ከፋይናስ ጽ/ቤት ከተቋሙ ቢሮ እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ።
7. ተጫራቾች ጨረታውን ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 /አሥር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት 2ኛ ፎቅ ፋይናንስ ጽ/ቤት የተዘጋጀውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ። በእያንዳዱ ሰነድ እና መረጃ ላይ ማህተም በመምታት ዋጋው የተሞላበትን የጨረታ ሰነዱን ቴክኒካል ሰነዱን በአንድ ፖስታ በማሸግ ዋናውና ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባችው።
8. ጨረታው በ10ኛው ቀን ታሽጎ በዕለቱ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተሰጡ ተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታልል።
9. ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዋጋ የውል ማስከብሪያ 10% ማስያዝ አለባቸው።
10. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለሚወዳደሩበት ናሙና ለሚቀርብባቸው ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው።
11.ተጫራቾች ባስገቡት ናሙና መሰረት ዕቃዎች የማቅረብ ግዴታ አለባቸው። ይህ ሆኖ ካልተገኘ ከናሙና ውጪ ያመጡ ተጫራቾች ንብረታቸው ሙሉ በሙሉ ተወርሶ ለአስተዳደር ገቢ ይደረጋል።
12. የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃዎች በ5 ቀናት ውስጥ ለመሥሪያ ቤቱ በራሱ ትራንስፖርት ማስረከብ ይኖርበታል።
13. ለ/መቤቱ ለጨረታ ከቀረእብው ዕቃ እስከ 20% የመቀነስም ሆነ የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው።
14. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊልም የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
15. ለጨረታ ያስገቡትን ናሙና 6 ወር ከሞላ ወደ ወረዳው አስተዳእር ገቢ ይደረጋል።
16. ወቅታዊ /ወርሃዊ/ የቫት /የትጨማሪ እሴት ታክስ/ ለገቢዎች ጽ/ቤት ያሳወቁቅበት የሚያረጋግጥ የሰነድ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
ማሳሰቢያ፦ በመጨረሻም የጨረታ ሳጥን የሚገኝበት ቦታ ጨረታ ውከተዘጋ በኋላ የሚቀርብ የጨረታ ሰንደድ ተቀባይነት የለውም።
