Tender Detail

Tender Details

  • Deadline31 Aug 2023, 6:57 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የምዕራብ ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2016 ዓ/ም የተለያያኡ የቢሮ ዕቃዎች አላቂ ቋሚ እቃዎች የመኪና ጎማዎች እና የደብ ልብሶች በግልፅ ጨረታ አወዳደ ለዞኑ ሴክቴር መ/ቤት ለምግዛት ይፈልጋል።


1. ጥራት ያላችውን ዕቃዎች ማቅረብ የሚችሉና በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ሳራ ፈቃድ ያላቸው 

2. በምንግስት ጨረታዎች መስተፍ የሚያስችል የምዝገባ የምስክር ወረቀት አግባብነት ካለው ህጋዊ አካል ማቅረብ የሚችሉ።

3. የ2015 ዓ/ም ግብር አጠናቀው የከፈሉበትን ማስረጃ የሚያቀርቡና ለታክስ ከፋይነት /TIN/ የተመዘገቡና የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይነት መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ የሚያቀርቡ።

4. ለጨረታ ማስከበሪኦያ ጠቅላላ ከቀረቡት ዋጋ 2% በተረጋገጠ /CPO/ ከማስረጃው ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ።

5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ይህ ማስታወቂቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ አስር አምስት የስራ ቀናት ለእያንዳዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር /200.00/ በመክፈል የግዥ ክፍል ከመ/ቤቱ G+1 ምዕራብ ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት መግዛት ይችላሉ።

6. ተጫራቾች የመወዳሪያ ሰነዱን ምዕራብ ወለጋ ዞን ገንዘብና ፅ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን  ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

7. ተጫራቾች የሚወዳእሩበትን የዕቃ መሆኑን እንዲዚሁም የድርጅቱ ስም በሚያቀርቡበት የተለያዩ ፖስታ ላይ በኦርጅናሉና በኮፒላይ በግልጽ በመጽህፍ በድርጅቱ ማህተም እና ፊርማ አስደግፈው ማቅረብ አለባቸው።

8. ተችጫርቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውን  ፎቶ ኮፔን በተለያዩ ኤንቨሎፕ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

9. ተወዳዳሪዎች  ናሙና እንዲቀርብባቸው የተጠየቁንትን ዕቃ ሙሉ ለሙሊ ማቅረብና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ቆጥሮ ማስረከብ አለባቸው።

10. የጨረታው ማስታወቂቅያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራስድስተኛው የስራ ቀን ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ 8፡30 /አስምንት ሰዓት ተኩል/ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

11. ተጫራቾች በጨረታው አሸናፊ ሲሆኑ ዕአዎችን በራሳቸው ማጓጓዣ እስከ ገዥው ጽ/ቤት።

12 ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0577712547 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

13. መ/ቤቱኢ የተሻለ መንገድ ጨረታውን በከፊል ወይም  ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Save Tender