Tender Detail

Tender Details

  • Deadline16 Sep 2023, 3:57 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ድርጅታችን 2,000 ኪሎ ግራም የመጫን አቅም ያለው የጥቅል ወረቀት ማጓጓዣ የኤሌክትሪክ ጋሪ /Electronic plallet truk/ ብዛት 2 እና 3,000 ኪሎ ግራም የመጫረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋሉ። ኪሎ ግራም የመጫን አቅም ያለው የቁጥራጭ ወረቀቅቶች


ድርጅታችን 2,000 ኪሎ ግራም የመጫን አቅም ያለው የጥቅል ወረቀት ማጓጓዣ የኤሌክትሪክ ጋሪ /Electronic plallet truk/ ብዛት 2 እና 3,000 ኪሎ ግራምአቅም ያለው የቁጥራጭ ወረቀቅቶች  የመጫረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋሉ። ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የገንዘብ  ሚንስቴር የዕቃ አቅራቢዎች ምዝገባና በጨረታ በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የታክስ ክሊራንስ ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የታክስ ክሊራንስ ያላቸው ተጫራቾች የጨርተታ ሰነዱን ንበድርጅቱ አዲስ ህንፃ አ1ኛ ፎቅ በሚገኘው ዕለት የገንዘብ ተቀባይ የማይመለስ ብር 200.00 ሁለት መቶ ብር ከፍለው በመግዛት የፋይናሺያል እና ቴክኒካል የመጫረቻ ሰነዳቸውን ዋናውና ኮፒውን በተለያየ ፖስታ በማድረግ በብሀን ማተመያ ሰላም ድርጅት 6ኛ ፎቅ ነባሩ ህንፃ በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 25,000.00 በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦአ/ ማስያዝ አለባቸው።

ጨረታው 3/1/2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ የቴክኒካል መጫረቻ ሰነድ /ከላይ የተገለጹ ግምገማ የሚያገለግሉ ዶክመንቶች የጨረታ ማስከበሪያ ብቻ ከሰዓት 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪኦቻቸው በተግኙበት በብርሃንና ሰላም ማተምያ ድርጅት ነባሩ ህንፃ 6ኛ ፎቅ በሚገኘው በግዥናአ ንበረት አስተዳደር  ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል።

የፋይናንሻል የመጫረቻ ሰነዶች የሚከፈቱት ቴክኒካላቸው ተቀባይነት ላገኙት ብቻ ነው ድርጅቱ ይተእሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።

ስልክ ቁጥር፦ 011 -1-55-52-30

ድረ ገፅ /www.ethbspe.org/

Save Tender