በድሬዳዋ አስተዳደር የኢትዮ ጣልያን ፖሊ ቴክኒካል ኮሌጅ በ2016 ዓ.ም ከተመደበለት በጀት ላይ የሚከተሉትን።
1. ምድብ አንድ፦ የአውቶሞቲቪ ቴክኖሊጂ የሥልጠና ዕቃዎች
2. ምድብ ሁለት፦ የኤሌክትሮኒክስ የስልጠና ዕቃዎች።
3. ምድብ ሦስት፦ የክኮንስትራክሽን የስልጣና ዕቃዎች
4. ምድብ አራት፦ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የሥልጠና ዕቃዎች።
5. ምድብ አምስት፦ የብረታ ብረት ውጤቶች እና ሌሎች እና ለሎች የሥልጠና ዕቃዎች።
6. ምድብ ስድስት፦ የሰርቬንግ የስልጠና ዕቃዎች።
7. ምድብ ሰባት፦ ሆቴልና ቱሪዝም የስልጠና ዕቃዎች
8. ምድብ ስምንት፦ የጽሕፈት መሳሪያዎች
9. መድብ ዘጠኝ፦ የጽዳት መሳሪያዎች
10. ምድብ አሥር፦ የሴፍቲ ማቴሪያል።
የስልጠና ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት በጨረታው ላይ መወዳዳር ለምትፈልጉ ተጫራቾች፦
1. በዘርፉ ሕጋዊ የሆነና የንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን የምስክር ወረቀቅት የማቅረብ የሚችሉ።
2. የግዥ እና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ባዘጋጀው የዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘቡና በተወዳደሩበት የጨረታ ሰነድ ላይ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ማስረጃ /ደባቤ/ ማቅረብ አለባቸው።
3. ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋገጥ በግብር ሰብሳቢው ባለሥልጣን የተሰጠና በጨረታ ላይ መሳተፍ እሚያስችል የዕቃ አቅራቢነት ማስረጃ /ደብዳቤ/ ማቅረብ አለባቸው።
4. በዘርፉ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድና የዘምኑን ግብር የከፈሉበት ምስክር ወረቀቅት ማቅረብ የሚችሉ።
5. ተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ተመዝጋቢ መሆናቸውን እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN NO/ የሚገልጹ ምስክር ወረቀት ኮፒውን ና ከጨረታ ሰንዱጋር አብሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
6. ተጫራቾች የሚጫረቱበት የዕቃዎች ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ ላይ በሚታይ መልኩ ያለ ሰረዝ ድልዝ በመሙላት የሞሉት ዋጋ በኢትዮጵያ ብር ሆኦኖ ከቫት በፊት ያለው ዋጋ መሆን አለበት።
7.ተጫራቾች በገዙት ጨረታ ሰንድ በሁሉም ገጽ ላይ የድርጅቱ ባለቤት ፊርማ ሙሉ አድራሻ ቸውናና በስም በታሽዕገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቻዋል።
8.ተጭዐራቾች የችዕረታ ማስከበሪያ ዋስትና /BID BOND/ ለእያንዳዱ ምድብ /ሎት/ ከባንክ በተረጋገጠ 10,000.00 /አሥር ሺህ ብር ብቻ/ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማስገባት አለባቸው።
9. ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥራችን የሚገልጸው ሕጋዊ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት ለእያንዳዱ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ምቃስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ለ15 የሥራ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሰነዱ ከ ኮሌጁ የግዥ ፋይናስ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር -4 በመቅረብ መግዛት ይቻላል።
11. ጨረታው በ16ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 3፡45 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በዚያዉኑ ቀን ከጠዋት 4፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል በጨረታው መክፈቻ ቀን ሰዓት ተጫራቾች ሆኑ ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ይከፈታል።
12.የጨረታ መክፈቻው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ላይ ተዘገቶ የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን።
13ተጫራቾች አንድ ተጫራች የሰጠውን ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት የተከለከለ ነው።
14. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማሳሰቢያ፦ ተጫራቾች በጨረታው ሰነድ ላይ በዋጋ ማቅረቢያ ቦታ ላይ የሚሞላ ዋጋ ከቫት በፊት መሆኑን እዳይረሱት በድጋሚ ማሳሰብ እንፈልጋለን።
