በቂርቆስ ክ/ከተማ የዋልያ ቅደመ አንደኛና መካከለኛ እ// ቤት የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎች የግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
1.የደንብ ልብስ
2. አላቂ የቢሮ ዕቃውች
3. ህትመት ዕቃዎች
4. አላቂ የህክምና እቃዎች
5. አላቂ የጽዳት ዕቃዎች
6. አላቂ የጽዳት ዕቃዎች
7. ልዩ ልዩ መሳሪያዎችና መትይስሐፍቶች።
8. ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ዕድሳትና ጥገና።
9. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ዕድሳትና ጥገና።
10. የመማሪያ ክፍል መስኮትና በር ጥገና።
በዚህ መሰርረት በጨርረታ መሳተፍ ለሚፈልጉ ተጫራቾጭ
1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና ኮፒውን ማቀብ የሚችሉ።
2. የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉና ለዚህ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ።
3. በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ።
4.በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለምኖራቸው የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
5. ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል የሚመለስ በባንክ በተረጋገጣ ቼክ /CPO/ 3,000.00/ ሶስት ሺህ በር/ ማቅረብ የሚችል።
6. ለጨረታ ሰነድ የማይመለስ 150.00 /መቶ ሀምሳ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉበት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በዋልያ የመጀ/ደ/ት/ቤት ፋይናስ ቢሮ ቁጥር 1 በኝባር በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
7. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዕቃ ናሙና ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ናሙና ለማይቀርብላቸው ዕቃዎች የፎቶ መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
8። የጨረታ ሰነዱን ኮፒና አርጅናል በመከየት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በተለያዩ ፖስታ አሽገው ሲያመጡ CPO ጨረታው ከመከእፈቱበፊት መቅረብ ይኖርባቸዋል።
9. ተጫራቾች የሚጫራቱበት ዋጋ ዝርዝር ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማረቢያ ቦታ ከነቫቱ በግልጽ ሞልተው ይህ ማስታወቂቅያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 10ኛው የሥራ ቀን 10፡30 ሰዓትድረስ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ቢሮ ቁጥር 1 ማስገባት ይኖርባቸዋል።
10. የጭዕረታው ማስታወቂቅያ የወጣበትን 10ኛው ቀን በዓል ከሆነ በቀጣዩ ቀናት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው/ በተግወኙበት ጭዕረታው ይከፈታል።
11. የጨረታ አሸናፊ ው የውል ማስከበሪያ ያሽዕነፈበትን ዕቃ የጠቅላላ ዋጋን 10% ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ቼክ /CPO/ማስያዝ አለበት።
12. ተ/ቤቱ የተሻለ መንገዶች ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፦ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ቂርቆስ ቤተ-ክርስቲያን ወደ ውስጥ 500 ሜ ገባ ባሎ።
ስልክ ቁጥር፦ 011-4-67-27-36/011-4-70-10-40
ማሰቢያ፦ የሚቀርቡ ዋጋዎች ቫትን ያካተቱ መሆን አለባቸው።
