ናሽናል ሲምንቶ ማህበር የጉምሩክ አስተላላፊዎች በጨረታ አወዳድሮ ይፈልጋል።
በምሆኑ ተጫራቾች፦
1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ቢያንስ ከ4 ድርጅቶች ጋር በመሰል ዘርፍ እየሰራ ያለና የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችሉ የባት ማረጋገጫ በመስል ዘርፍ እየስደራ ያለና ልምድ ማቅረብ የሚችሉ የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ያለውና ለሙሆናቸው ዋናውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችል።
2. ከታች በቁጥር 2.1 እና 2.2 የተዘረዘሩትን የጅብቲ ወደብና የጉምሩክ ማስተላለፍ ለተገለጹ ስራዎች በታሸገ ኤንቨሎፕ የእያንዳዱ ዋጋ በግልጽ ማስቀመጥ ሳር ቤት ግደይ እ/ህይወት ህንጻ 3ኛ ፎቅ አ።አ። ስልክ ቁጥር 09 46 43 93 94/0930 28 34 90 ግዢ ክፍል በታሸገ ፖስታ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
2.1 የጅቡቲ ወደብና የማስተላለፍ አገልግሎት ክፍያ /Djibouti port fee& Clearance fee/
የጅቡኡቲ ወደብ ወጪ ያለ ምንም ዲመሬጅ እና የወደብ መጋዘን ክፍያ
- ለ4 40 ፊት ኮንቲነር
- ለ 20 ፊት ኮንቲነር
- ለ 40 ፊት ኮንቲነር /ፈንጂዎች ተቀጽላዎች እና ተቀጣጣይ የመሳሰሉትን የጫነ/
- ለ20 ፊት ኮንቴነር /ፈንጂዎች ተቀጽላዎች እና ተቀጣጣይ የመሳሰሉትን የጫነ።
- መጠናቸው ትላልቅ ለሆኑ እቃዎች /Break bulk cargo /including machineries/
- በልዩ ሁኔታ ለሚጫኑ እቃዎች /Special cargos which need direct delicvery/heavy items/
2.2 የጉምሩክ ማስተላለፍ አገልግሎት ክፍያ /Customs clearing service /ለገሀር ውስጥ/
- ለ40 ፊት ኮንቲነር
- ለ 20 ፊት ኮንቲነር
- መጠናቸው ትላልቅ ለሆነ እቃዎች
- ኤክስፖርት በቶን እና
- በአዲስ አእበባ ኤርፖርት በኩል ለሚገባ እቃዎች
3. ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂቃይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 3 ተከታታይ ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ።ኦ 50,000.00 /ሀምሳ ሺህ ብር/ ወይም የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው።
4. ጨረታው ነሐሴ 25/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ጨረታው ተዘግቶ ነሐሴ 29/2015 ዓ.ም ድሬዳዋ በሚገኘው ናሻንል ሲሚንቶ አ.ማ ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
5. ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
6. ተጫራቾች ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ፟0 60 36 71 36/09 46 43 93 94/ 0930 28 34 90 እዲሁም በግዥ አቅርቦትና ንብረት አስተዳደር ክፍል በስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 6፡00 ከሰዓት 800-11፡30 ማግኘት ይችላሉ።
ማሳሰቢያ፦ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል።
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።
