Tender Detail

Tender Details

  • Deadline11 Aug 2023, 1:02 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በኢትዮ ኢንጂነርግ ግርፑ አቃቂ በዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የራውንድ ባር /ROUND Bar/ እና ፓርቴብል ስፔስትሮ ሜትር/Portable Spectrometer/ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


  • parieriya spiektro mietr /ጶርታብለ ሽፐችትሮመተር -------------ሎት1
  • የራውንድ ባር /Round Bar/ ---------------------ሎት2

የዚህን ዝርዝር መግለጫ አይነትና ብዛት የያዘ ከአላቂ ቤዚክ ሜታል ኢንዱስትሪ ግዥ አስተዳደር ዝርዝር መግለጫ አይነትና ብዛት የያዘ ከአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ ግዥ አስተዳደር በመቅረብ ለሎት 1 ብር 300 /ሦስት መቶ ብር።/ እና ለሎት 02 ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ፋይናንስ አስተዳደር በመቅረብ በክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ -እስከ አርብ ጥዋት 2፡30 -06፡00 ሰዓት ከሰአት 7፡30 -10፡30 ሰዓት ሰነዱን ቢሮ ቁጥር 22 መጥተው መግዛት ይችላሉ። በዚሁ መሰረት ተጫራቾች በራሱ ትራንስፖርት ኢንዱስትሪያቹን ቅጥር ግቢ በመቅረብ የመሸጫ ዋጋና የማቅረቢያ ጊዜን በመግለፅ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ለያንዳንዳቸው 100,000.00 ብር/ አንድ መቶ ሺህ ብር/ በባንክ  በተረጋገጠ CPO በማቅረብ የሚችል ወይም በጥሬ ገንዘብ በድርጅታችን ትክክለኛ ስም /አቃቂ ቤዚክ ሜታል ኢንዱስትሪ/ ማስያዝ የሚችል በጥሬ ገንዘብ የሚያስይዙ ከሆነ ከጨረታው መክፈቻ ቀን በፊት ድርጅታችን ፋይናስ አስተዳደሪ ገንዘብ አስይዘው በጨረታ ወቅት ደርሰኝ ማቅረብ የሚችል በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ሣራ ፈቃድ ሰርተፍኬት   ኮፒ እንዲሁም ቲክታኒካልናል ፋይናሺያል ለየብቻ ሆኖ በሰም በታሸገ  ኤንቨሎፕ አሽጎ ዋናውና ኮፒውን ለየብቻ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የስራ  ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በነህ ቀና 

Save Tender