በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ ወረዳ 1 ልሱ ፋይናስ ጽ/ቤት ለ2016 ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎች በግዥ መለያ ቁጥር 01/2016 ማለትም ሎት 01 ቋሚ ሎት 02 አላቂ እቃ የቢሮ እቃዎች ሎት 03 ደንብ ልብስ ሎት 04 ትራንስፖርት ሎት 05 ህትመት ሎት 06 መጽሐፍ ሎት 7 መስተንግዶ እና ሎት 08 የፀዳ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ 1 ለሎት 01 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 8,000 /ስምንት ሺህ ብር ብቻ/ 2. ለሎት 02 የጨረታ ማስከበሪያ 32,937 /ሠላሳ ሁለት ሺ ዘጠኝ መቶ ሰላሳ ሰባት ብር ብቻ/ አለሎት03 የጨረታ ማስከበሪያ 30,578 /ሠላሳ ሺህ አምስት መቶ ሰባስምንት ብር ብቻ/4.. ለሎት 04 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 1፤320 /አንድ ሺህ ሦስት መቶ ሃያ ብር/ 5. ለሎት 05 የጨረታ ማስከበሪያ 5,000.00 /አምስት ሺህ ብር/ 06. ለሎት 06 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 13,740 /አስራ ሦስት ሺህ ሰባት መቶ አርባ ብር ብቻ/ ለሎት 07 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 4,550 /አራት ሺህ አምስት መቶ ሃምሳ ብር ብቻ/ ለሎት 08 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 25,141/ ሀያ አምስት ሺህ አንድ መቶ አርባ አንድ ብር ብቻ/ በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ /CPO/ ከጨረታው ሰነድ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል.
ወረዳው ብቃት ያላቸው =ና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል በዚህ መሰረት
1. በጨረታው ለምወዳደር ፍላጎት ያላቸው የጫራቾችየታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር የከፈሉ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀቅት ማቅረብ የሚችሉ።
2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ብር 200.00 /ሀለት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ሰነዱን ከወረዳው ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 403 ቀርበው መግዛት ይችላሉ።
3.ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ድረስ አየር ላይ ውሎ በ10ኛው ቀን 11፤30 ታሽጎ በ11ኛው ቀ ከጠዋቱ በ4፤30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወረዳው ወጣት ማዕከል መሰብሰቤያ አዳራሽ ይከፈታል።
4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂቃይ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት በወረዳው ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 403 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
5. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ለሎት 02፤ለሎት03፤ለሎት05፤ለሎት06፤እና ለሎት 08 ናሙና ማቅረብ አለባቸው። ለሎት 01 ማለትም ለቋሚ እቃ በወረዳው የፍላጎት መግለጫ መሰረት ብቻ ይሆናል።
6. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለያንዳንዱ ከቫት ጋር የ፤እውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።
7. የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም።
8. አሸናፊ ተጫራች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃውን መስሪያ ቤት ድረስ በመቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
9. ወረዳው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፦ በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 01 ለቡ ፋይናንስ ጽ/ቤት ሲትራ ህንፃ ወይም ከከቤ ኬክ ቤት 200 ሜ ገባ ብሎ።
10. ለተጨማሪ መረጃ፦ በስልክ ቁጥር 0118448675/00118441161 ድ4እውለው ይጠይቁ።
