Tender Detail

Tender Details

  • Deadline19 Aug 2023, 5:21 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Other Sales

የአይቢጃታ ሻላ አሽ አክሲዮን ማህበር በፋብሪካው ከልዩ ሣርዎች የተረፈ የተለያዩ አይነት ያላቸው ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ለመካፈል የሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ቅድመ ሁኔታዎኦች ማሟላት በጨረታው መሳተፍ ይችላል።


1.ማንኛውም በጨረታው ልውመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው መሳተፍ ይችላል የሆነና የዝሸመኑን ግብር የከፈለ መሆን ይኖርበታል።

2. ተጫራቾች ብረታብረቶችቹ ወደሚገኙበት የአክሲዮን ማህበርሩ ፋብሪካ ከዝዋይ/ባቱ/ ከተማ ወረዳ ሻሸመኔ በሚወስደው መንገድ 25 ኪ.ሜ በሚገኘው ቡልቡላ ከተማ ወደ ቀኝ ገባ ብሎ ባለው ወደ ቀድሞው የሕፃናት አምባ በሚወስደው 5 ኪ.ሜ በመሄድ መመልከት ይችላሉ።

3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ቃጋውን 10% በባንክ በተረጋገጠ ጋራቲ ወይም CPOቼክ ከጨረታው ለሸነፉ CPO ቼክ ወይም ጋራንቲ ተመላሽ ይደረጋል።

4. ተጫራቾች ከሚያስገቡት ጠቅላላ ዋጋ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT'/ መጨመር ይኖርበታል።

5. ተጫራቾች የጨረታማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዶቻቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጉርድ ሾላ በሚገኘው በኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/ማ ሕንፃ 7ኛ ፎቅ ባለው የአክሲዮን ማህበሩ ብሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ጨረታውን ከመዘጋቱ በፊት ማስገባት ይኖርበታል።

6. ጨረታው ማስታወቂቃው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስረኛው ቀን በኋላ በሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡00 በመክፈጫ ስነ-ስርዓት ላይ መገኘት ፍቃደኛ የሆኑ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው  በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል።

7. አሸናፊው ተጫራቾች ማሸነፍ  ከተገለጸ ቀን አንስቶ በ5 ቀናት ውስጥ ሙሉውን ዋጋ ከፍሎ በረቶቹን ከላወሰደ ለጨረታው ያስያዘው ገንዘብ  በቅጣት መልክ ለአክሲዮን ማህበሩ ገቢ ሆኖ ከጨረታው አሸናፊነት ይሰረዛል።

8. ማንኛውም ተጫራች ሌሎች ተጫራቾች በሰጡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ የጨረታ ዋጋ መስጠት አይቻልም

9. አክሲዮን ማኅበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የእቃው ግምታዊ መጠን፦

  • Scrap22,00kg/ቁጥርራጭ ብረታ ብረ/
  • Pipe 285kg
  • Copper 40kg.
  • Stainless Steel 20kg
  • Aluminum 20kg

ለተጨማሪ መረጃ፦

አቢጃታ-ሻላ ሶዳ አለሽ አክስዮን ማህበር

ጉርድ ሾላ ኤልፎራ አግሮ ኢኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማ ሕንፃ 7ኛ ፎቅ

የስልክ ቁጥር፦ 0113205602፤0113712908 ወይም 0913151615

Save Tender