Tender Detail

Tender Details

  • Deadline24 Aug 2023, 2:40 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ዋ/ዩ/ን/ኢ/መ/መ ሆስፒታሉ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 7ኛ /ሎት 7/የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አእወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዝከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች።


1.. ክጨረታው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው።

2. በግዥ ኤጀሲ በአቅራቢነት የተመዘገበ።

3. የግብር ከፋይነት ምዝገባ ምስከር ወረቀት /TIN NUMBER/

4. በጨረታ የሚሳተፈበትን የንግድ ፈቃድ መስክር በምዝገባ የምስክር ወረቀት ውስጥ የተካተተ።

5. በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ ግብር ከፋዮች ደግሞ ወርሃዊ የታክስ ማስታወቂቃይ በማቅረብ የሰበቡበትን የተጨማሪ እሴት ታክስ ታክስ ገቢዎች ባለስልጣን የተሰጠ ማረጋገጫ ደብዳቤ ያለው።

6. ቫት ተመዝጋቢ የሆነ።

7. የ2015 ዓ.ም የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ያለው። ከተራቁጥር 1_ 7 ድረስ ያለውን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች ፋይናሻል ኦርጅናልና ኮፒ እና ቴክኒካል ኦርጅናልና ኮኢፒ በፖስታ በሰም በታሸገ በሆስፒታሉ ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ቢሮ ቁጥር 32 ግ/ፈ/ን/አስ የስራ ሂደት የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር ብቻ/ እያንዳዱየጨረታ ሰነድ በመግዛት የጨረታማስከበሪያ CPO BR 100,000 / አንድ መቶ ሺህ ብር/ በማስያዝ ጨረታውን በፖስታ ውስጥ በማስገባት መወዳደር ይችላሉ።

ጨረታው በ16ኛአው ቀን ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት የሚከፈት ሲሆን በ16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ቀን ይሆናል።

ሆ/ሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር፦ 046 178 07 -11 P.O.Box 22 Fax  2293

Save Tender