Tender Detail

Tender Details

  • Deadline24 Aug 2023, 1:43 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የአማራ ህንፃ ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ለጋዞ ወረዳ አስ/ቢሮ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የMDF Wall Cladding አቅርቦትና ገጠማ ስራ ህጋዊ ብቃት ያላቸውን አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለንመግዛት ይፈልጋል።


ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች መሳተፍ የሚችሉ መሆን እየገለጽን

1. በዘርፉ ለዝ3እመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ወረቀቅት ያለው/ያላት

2.የጨረታ ማስከበሪያ ቫትን ጨምሮ የጠቅላላ ዋጋውን 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦአ /CPO/ ወይም /Uncondtional bank Gurantee/ በሁኔታዎች ላይ የተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርበታል።

3. የጨረታ ሰነዱን ባ/ዳር ከተማ አማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ቀበሌ 11 እና አዲስ አበባ ለገሀር አመልድ ህንፃ ማስታወቂቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናትይ መውሰድ ይችላሉ።

4. የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀናት ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናል ኮፒውን በመለየት በተለያያኡ ፖስታዎች በጥንቃቄ በማሸግ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሠዓት ድረስ ብቻ ባ/ዳር ዋናው መ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። በእለቱ  8፡00 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ 8፡30 ሰዓት ይከፈታል።

5. ተጫራቾች የMDF Cladding አቅርቦትና ገጠማ ስራ በመስራት የመልካም ስራ አፈፃፀም ማስረጃ ከሚመለከተው እና የውል ተቋም የተሰጠ ማቅረብ አለባቸው።

6. ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና የውል ይዘቱ በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተገለፀ ስለሆነ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በጥንቃቄ በማንበብ ዋጋቸውን በጨረታ መምሪያ መሰረት መሙላት አለባቸው።

7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመስረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለማንኛውም ተጨማሪ ማቭባራሪያ በስልክ ቁጥር

ባህር  ዳር፦ 0558 218 05 38/058 321 78 06/ 09 13 45 41 10/09 13 27 60 57

አዲስ አበባ 011 126 56 52/126 51 45/09 18 70 50 36

 

Save Tender