Tender Detail

Tender Details

  • Deadline23 Aug 2023, 5:42 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የጎማ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የተለያዩ


1. የጽሕፈት መስሪያ /አላቂ/ ዕቃዎችን

2. የቢሮ ውስጥ ቋሚ እና አላቂ ዕቃዎች

3. የፅዳት ዕዎን

4. የተለያያኡ ፈርኒቸሮች

5. የግንባታ መሣሪያዎች

6. የኤሌክትሪክ መሳሪያዎች n

7. የደንብ ልብስ

8. የህትመት ስራ 

9. የተለያዩ የመኪና እና የሞተር ሣይክሎች ጎማዎች  ግዥ።

10. የተለያዩ መኪናዎች እናሞተር ሣይክሎች ጥገና ስራ አገልግሎቶችን።

በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ። ስለዚህ ተጫራቾች ድርጅቶጭ

  • በሥራው ዘርፍ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የ2016 ዓ.ም ግብር ከፍለው ፍቃዳቸውን ያሳደሱ።
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ።
  • ተጫራቾች ለእያንዳዱ የጨረታ ሰነድ 15,000.00 /አስራ አምስት ሺህ ብር/ በCPO ማስያዝ የሚችሉ።
  • አሸናፊ ድርጅቶች ማሽነፋቸው በተነገራቸው በ5 /አምስት/ ቀን ውስጥ ቀርበው ውል መፈፀም የሚችሉ።
  • ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የዕቃ ናሙና ማቅረብ የሚችሉ።
  • የሚቀርበው ዕቃ በኢትዮጵያ ደረጃ ማደቢያዎች የተሰጠ የጥራት ማረጋገጫ ሊኖረው ይገባል።
  • በጨረታው ለመሳተፍ የአቅራቢነት የምዝገባ  የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
  • አሸናፊ ድርጅት የውል ማስከበሪያ 10%  ማስያዝ የሚችሉ መሆናቸው።
  • ተጫራቾች የእቃዎቹን ዋጋ እና መረጃዎች በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናል እና ኮፒ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  • ለጠየቅነው  ሲፒኦ ብር 15,000.00 /አስራ አምስት ሺህ ብር/ ካደራጃቸው ቢሮ ደብዳቤ አጽፋቹ የምታስገቡ ጽ/ቤት መሆን አለበት 2 የጎማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለጠየቀው CPO ብር መጠን ዋስትና የሚሆንላቸው መኑን እንገልጻለን የሚል መሆን አለበት።
  • የተወዳዳሪ ድርጅት ከሀገር ውስጥ ገቢ ጽ/ቤት የአመቱን ግብር የከፈሉበት ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  • ተጫራቾች ይህ ማስታወቂቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት በመ/ቤቱ ቀርበው የማይመለስ 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን በመግዛት መወዳደር ይችላሉ።
  • ጨረታው በ23/12/2015 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ23/12/2015 ዓ.ም በዚያው ቀን በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • ማሳሰቢያ፦መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፦ 047-221-12-31.
Save Tender