Tender Detail

Tender Details

  • Deadline23 Aug 2023, 4:48 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የጎሮጉቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2016 በጀት በስሩ ባሉት መሥሪያ ቤቶች የሚያስፈልጉ ለቢሮ እቃዎች የሚውሉ።


1.የቢሮ ቋሚ እቃ እና የጽህፈት መሳሪያ

2. የተለያዩ የቢሮ አላቂ እቃዎች

3. የኤሌክትሪክ እቃዎች

4. የደእንብ ልብስ

5. የመኪና እና የሞተር ሳይክሎች ጎማዎች አወዳድሮ ለእግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ የሚከተሉትን የጨረታ መስፈርቶች እዲወዳደሩ የጋብዛሉ።

1. በዘርፉ የተስወማሩበት ሥራ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ከፍለው ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።

2.. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውን እና ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርበታል።

3. የግብርከፋይነት ቁጥር /ቲን/ ያላቸው እና የተጨማ እሴት ታክስ 15 ፐርሰንት /ቫት/ ተመዝጋቢነት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4. ተጫራቾች ጨረታውን ያሸነፉበትን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ወደ ወረዳው ገንዘብ ጽፈት ቤት ገቢ ማድረግ የሚችል።

5. ተጫራቾች የጨረታው ሰነድ ይህ ማስታወቂቅያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ አስራ አምስተኛ /15/ ስራ ቀናት የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር/  በመክፈል በጎሮ ሙጢ ወረዳ ገንዘብ ጽፈት በት መግዛት ይችላሉ።

6. ጨረታው በማስታወቂቅያ ወይም በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 /አስራ አምስት /ቀናት አየርላይ ከዋለበት በ16ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቦታ ይከፈታል። ዕለቱ በዓል ከሆነ ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ጨረታው ይከፈታል።

7. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ /አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰርረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

8. በጨረታው ማስከበሪያ ብር 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ በቢሮ ስም አስገብቶ ማቅረብ የሚችል።

ማሳሰቢያ፦ ሀ. የጨረታው አሸናፊ የተባለ ቀን እቃውን ማቅረብ ይኖርበታል።

               ለ. ተወዳዳሪ ዝርዝር ዋናውን በቀረበለት ሰነድ ላይ መሙላት የኖርበታል።

                ሐ. ተወዳዳሪው የእቃውን ዝርዝር ሲያቀርብ የተመረተበትን አገር እና አይነት መጥቀስ አለበት።

                መ. የጨረታ ሰነድ ሲሞላ የቃልት ለውጥ ስርዝ ድልዝ ካለበት ተቀባይነት የለውም።

ለበለጠ መርተጃ በስልክ ቁጥር፦ 09 05 68 98 56/09 26 71 25 26

 

Save Tender