በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምስራቅ ሐረርጌ ዞን የሐረማ ያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በቀረዳው ስር ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች አላቂ ዕቃዎችን የጽዳት እቅዎችን ኤሌክትሮኒክክስ እቃዎችንና ፈርኒቸር ዕቃዎችንበግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከተጫራች እድተወዳደሩ ይጋብዛል።
1.እቃዎቹን በጥራት ለማቅረብ የሚያስችል ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያደሱበትን ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
2. የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ የተመዘገቡበትን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
3. ለጨረታ ማስከበሪያ 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋጠ /C.P.O/ከጨረታ ሰነዱ ጋር በመስሪያ ቤቱ ስም አስርተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
4..ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውን በአንድ ፖስታ ኮፒውን በአንድ ፖስታ በማድረግ ሁለቱን በተለያያእ ፖስታ አድርገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
5.ተጫራቾች የጨረታዎንሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/በመክፈል ከሐረማያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ዘወትር በስራ ሰዓት መውሰድ ይችላሉ።
6. ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት በ16ኛው የስራ ቀን ከረፋዱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከረፋዱ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በምሥ/ሐረርጌ ዞን የሐረማያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አዳራሽ ይከፈታል።
7. ተወዳዳሪዎች ከማንኛውም የሙስና ወንጀል እና ኪራይ ሰብሳቢነት ነፃ መሆን አለባቸው።
8. እቃዎቹ በኢትዮጵያ ማቴሪያል ስታንዳዳርድ የተረጋገጠ መሆን አለባቸው።
9. ተጫራቾች ያሸነፉትን እቃ በራሳቸው ትራንስፖርት ቢሮው ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
10 መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱኡ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ፦ ተጫራቾች የሚጫረቱባቸው ዕቃዎች ጥራቱ በኢትዮጵያ ደረጃ መደብ ደረጃ የወጣላቸውን ዕቃዎችን ብቻ ነው።
አድራሻ፦ በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን የሐማያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ሐረማያ ከተማ ቴሌ ፊት ለፊጥ
ስልክ ቁጥር፦0256590636/0911997163
