ሐበሻ ኮንስትራክሽን ማቴሪያል ስና ልማት አ.ማ በተለያየ ቦታ የሚገኙ ለመኖሪያ ለንግድ እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለገዢዎች ለማሰተላለፍ ረቡዕ ሐምሌ 26/2015 ዓ.ም በወጡት አዲስ ዘመን ጋዜጣና ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ማስታወቂቅያ ማውጣቱ ይታወቃል።
ስለሆነም፦
ሐበሻ ኮንስትራክሽን ማቴሪያል ልማት አ.ማ
ከትጋት የገበያ ማዕከል አ.ማ
አበው ሪል እስቴት ኃ.የተ. የግ. ማህበር
እዲሁም ቴዮድሮስ ፅጌ ሪል እስቴት ኃ.የ.የግ.ማህበር
እንዲሁም ቴዎድሮስ ፅጌ ሪል እስቴት ኃ.የተ.የግ.ማህበር ጋር ባለው የንብረት አስተዳደር የሪል ስቴት ላምት ማኔጅመንት ውል መሰረት
1. የካ ክፍለእተማ ወረዳ07 ሃያ ሁለት አካባቢ በሚገኘው ትጋት የገበያ ማዕከል።
11 የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 መሪ ሉቄ ሰንሻይይን አካባቢ በሚገኘው ቴዎድሮስ ፅጌ ቅይጥ አፓርተማ ህንፃ ላይ ለሚገኙት ለመኖሪያ ሊቢሮ እና ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለግዢዎች ማስተላለፍ የፈልጋል።
2. ለጨረታየቀረቡት እያንዳዳቸው የመኖሪያ የቢሮ እና የንግድ ቤቶች የሚገኙበት ክፍለ ከተማ ልዩ ቦታ ወለል እና ስፋት በጨረታ ሰነዱ ላይ ተገልፁአል።
3. ኩባኒያው ለእሽያጭ ያቀረባቸውን ቤቶች በጨረታ ተወዳዳሮ መግዛት የሚፈልጉ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት በኩባኒያው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ እስከ ነሐሴ 05/2015 ዓ.ም 11፡00 ሰዓት ድረስ ሃያ ሁለት ከሚገኘው ትጋት የገበያ ማዕከል ህንፃ ዘጠነኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር F99-01 በመቅረብየማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
4. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሐበሻ ኮንስትራክሽን ማቴሪያልስና ልማት አ.ማ ዋናው ቢሮ ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ ነሐሴ 05/2015 ዓ.ም 11፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርበታል።
5. ጨረታው ነሐሴ 08/2015 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች በተገኙበት ይከፈታል።
6. የጨረታው አሸናፊ አሸናፌነቱ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ20 /ሃያ/ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱ ላይ በትገለፀው መሰረት ክፍያ በመፈፀም ውል መዋዋል አለበት።
7. ተጫራቾቹ የጨረታውን መነሻ ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ለጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ አለበት።
8. ኩባኒያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስልክ ቁጥር፦ 0118 95 92 30/0911 64 05 13
