የመቅደላ አምባ ትዩንቨርሲቲ በ2016 በጀት አመት ቀጥሎ የተገለፁ ትን የእቃ እና የአቅርቦት ግዥዎችብ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ምድብ 1 ጤፍ ጥራጥሬ የዳቦ ዱቄት የጨረታ ማስከበሪያ ብር 450,000.00 /አራት መቶ ሀምሳ ሺህ ብር/
ምድብ 2 የማገዶ እንጨት ለእያንዳዱ ካምፓስየጨረታ ማስከበሪያ 100,000/አንድ መቶ ሺህ ብር/
ምድብ 3 የአትክልት አቅርቦት የጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/
መድብ 4 በርበሬና ቅማማ ቅመም የጨረታ ማስከበሪያ 150,000 /አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር/
ምድብ 5 የዳቦ እርሻና ማኮፈሻ የጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/
መድብ 6 የስጋ አቅርቦት የጨረታ ማስከበሪያ 150,000.000 /አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር/
ምድብ 7 የምግብ ቤት እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 80,000.000 /ሰማኒያ ሺህ ብር/
ምድብ 8 የትራንስፖርት አገልግሎት ለእያንዳዱ መኪና የጨረታ ማስከበሪያ 30,000.00 /ሰላሳ ሺህ ብር/
ምድብ 9 የጥገና እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ ሆነውው በዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቅቀት የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ማስረጃ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት መርጃ በአቅራቢነት ምዝገባ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
1. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ የተከፈለበት ደረሰኝ ወይም የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት እደምርጫቸው በአንዱ ከዋናው ሰነድ ጋር ማቅረብ ይጠበእቅባቸዋል።
2.. ተጫራቾች የጨረታ አሰነዱን ይህ ማስታወቂቅያ ከወጣበት ቀብ ጀምርሮ ባሉበት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናቶች ውስጥ ዘወትር በስራ ቀንና ሰዓት የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ለፋይናስ በመክፈል ከመቅደላ አንባ ዩንቨርሲቲ ግዥ ዳይሬክቶሬት አስተዳደር ህንፃ ቢሮ ቁጥር 4 ቱሉ አውሊያ እንዲሁም ከመቅደላ አንባ ዩንቨርሲቲ መከነሰላም ካምፓስ ስነዱን መግዛት ይችላሉ።
3. አጠቃላይ ሙሉ ዝርዝር መረጃ በጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ
4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሀሳባቸውን የያዘው የዋጋ ሰነድ/Financial Documnet/ዋናና ቅጅ /ORIGINAL AND COPY/ ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂቅያ በወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ድረስ ብቻ መግዛት የሚችሉ ሲሆን እስከ 16ኛው /አስራ ስድስተኛ/ ቀን ድረስ ብቻ መግዛት የሚችሉ ሲሆን እስከ 16ኛው /አስራ ስድስተኛው/ ቀን ከዋቱ 4፡00 ሰዓት ብቻ በዩንቨርሲቲው ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ለዚህበተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
5.ከተራ ቁጥር 1 እስከ 9 ለተዘረዘሩት ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እዲሁም ጨረታውን መታዘብ የሚፈልግ ማንኛውም አካልበተገኘበት የጨረታ ማስታወቂቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል።
6. የጨረታው ውጤት ለአሸናፊ ተጫራቾች በእኩል ጊዜ በዩንቨርሲቲው በውስጥ ማስታወቂቅያ ሰሌዳ ላይ እንገልፃለን።
7. ዩንቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመስረረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስለ ጨረታው ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 09 14 06 06 24 ግዥ ዳይሬክቶሬት ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
