Tender Detail

Tender Details

  • Deadline13 Aug 2023, 1:29 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ውሃ ስራዎች ኮርፖሬሽን ለ2016 በጀት ዓመት ለቀላልና ከባድ ማሽነሪዎች እና ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ጎማ ከላማዳሪ ቸርኬ ክሪክ እና ሌሎች ግባቶችን በግልፅ ጨረጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ህጋዊ ሁኔታዎች በማሟላት መወዳደር ይቻላል


1..የዘመኑ ግብር ከፍለው በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ እና የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና የተ.እ.ታክስ ምዝገባ ቁጥር እና የቫት የምዝገባ የምስክር ወረቀቅት ያላቸው መሆን አለባቸው። ተጫራቾች እነዚህናና ሌሎች ተያያዥነት ያላቸውን መረጃዎች ኮፒ በማድረግ በጀርባው ፊርማና ማህተምበማድረግ ማካተት የጠበቅባቸዋል።

2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን በውሃ ሰራዎች ኮርፖሬሽን ስም የተሰራ በሲፒኦአ ወይም ያለቅድመ ሁኔታ እንደተጠየቀ የሚከፈል /Uncondtional performation bond/ መቶ ሺህ ብር// ማስያዝ አለባቸው።አሸናፊ ከተለየ በኋላባሸናፊነት ላልተመረጡ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ከአሸናፊ ከተለያዩ በኋላ የማመልስ ይሆናል።

3. ተጫራች ከዋጋ መሙያ ጋራባሪ በተደረገው ሰድንጠረዥ መሠረት ለትገለፁት ጎማ ችቸርኬ ክሪከና ሌሎች ግብዓቶች የሚያቀርቡት ማስረጃዎችናየሞሉትንዋጋ ቴክኒካል ስፔስፊኬሽነና ፋይናሺያል ኦርጅናል እና ኮፒ በተናጠል በሚያሳይ ብሮሽበማሸግ ማቅረብ አለባቸው።

4. ተጫራቾች ጎማ ቸርኬ ክሪክ እና ሌሎች ግባቶችን የሚቀችቡበትን ጊዜ /Delivery time/wል ከተያይ=ዘበት ቀን ጀምሮ በ90 /ዘጠና ቀናት/ ውስጥ ይሆናል።

5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ኮፒ እና ኦርጅናል በማለት የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሕርዳር ከሚገኘው ዋና መ/ቤታችን ውሃ ስራዎች ኮርፖሬሽን ቢሮ ቁጥር 32 በመቅረብ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

6. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀመሮ በ20ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ውሓ ስራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ቢሮ ህንፃ ሶስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 32 ይከፈታል። ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በጨረታ መክፈቻ ስነስርዓት ላይ ባይገኙም ጨረታው በግዥ ኮሚቴ አማካኝነት ስለሚከፈት ተጫራቾች ከውድድሩ አይታገድም ነገር ኝ በጨረታ መክፈቻ ስነ_ስርዓቱ ለሚወሰዱ ማንኛውም ውሳኔዎች ተገዥ ይሆናሉ የጨረታው መስጊያና መክፈቻ ቀን የህዝብ በዓል ከሆነ ወይም የድርጅቱ የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።

7. የጨረታው አሸናፊ ማሸነፉን በደብዳቤ ከተገለፀ በት ቀን ጀምሮ በ7/ሰባት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ተገቢውን የውል ማስከበሪያ የተጫረቱበትን ጠቅላላ ዋጋ 105 በድርጅታችን ጋር የውል ስምምነት መያዝ አለበጥ ካልሆነ ድርጅቱ ልዩነቱን በህግ ከአቅራቢው መጠየቅ ይቻላል።

8. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማሩራ ህጋዊ ድርጅት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00 /ሦስት መቶ ብር ብቻ/ በባንክ አካውንት ቁጥር 1000265163223 CBEበማስገብታ የክፍያ አምረጋገጫ ማስረጃ ይዞ መቅረብ ወይም ቀጥታ ከድርጅታችን በመግዛት ባህርዳር ከተማ ቀበሌ 14 በሚገኘው የድርጅየድርጅቱ ህንፃ 3ኛ ፎቅበመምጣት መጋዛት ይቻላል።

9.ጨረታውን ለማዛባት የሚሞክሩ ተጫራቾች ከጨረታው ይሰረዛሉ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናም ይወረሳል ለወደፊትምድርጅታችን በሚያወጣስው የግዥ ጨረታ እዳይሳተፉ ይደረጋሉ።

10. የጨረታ ዋጋው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ቢያንስ ለ90 /ዘጠና/ ቀናት ፀቶ መቆየት ይኖርበታል። ከተጠቀሰው ቀናት በታች የሰጠ ተጫራች ከጨረታ ውጭ ይደረጋል።

11. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ይህንንም በሚያደርግበት ጊዜ በድርጅቱ የማስታወቂቅያ መለጠፊያ ቦርድ እና በአካባቢ ማስታወቂቅያ ይገለፃል።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፦ 058 226 52 03 መደወል ይችላሉ።

Save Tender