ሜልባ ፕርንቲንግ እና ፓኬጂንግ አክሲዮን ማህበር በየ ጊዜ የሚያትማቸው የተለያያኡ የትምህርት መፃህፎች ወደ የተለያያኡ የኦሮሚያ ክልል ወረዳዎች ዞኖች እና ከተማ አስተዳደር ለማሰራጨት አገልግሎት ከጭነት አገልግሎትፖች ሰጪ ድርጅት የጭነት አገልግሎቱን በብ ሔራዊ ግልፅ ጨረታ አእወዳድሮ መግዛት የፈልጋ።
| ተ.ቁ | የአገልግሎት ዓይነት | መለኪያ | ብዛት | የጨረታ መዝጊያ | የጨረታ መክፈቻ | የጨረታ ማስከበሪያ መጠን | |
| 01 | የመጻሐፍ ጭነት አገልግሎት ከነ ማውረጃ አገልግሎት | በቁጥር | 7,000.00 | ቀን | ሰዓት | ቀን | 3,000.00 |
| 08/12/2015 | 4፡00 |
08/12/2015 ሰዓት 4፡15 |
|||||
በዚህም መሰረት፦
1. ተጫራቾች አግባብነት ያለው የዘመኑ የታደሰ ስራ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቅቀት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት በጨረታው መወዳደር የሚያስችል የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰድነድ የማይመለስ ብር 300.00/ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከአ/ማህበሩ የአቅርቦት እና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ 2ኛ ፎቅ ከሰኞ እስከ አርብ ከ02፡00-11፡00 እዲሁም ቅዳሜ እስከ 06፡00 ሰዓት ጨምሮ መውሰድ ይችላላኡ።
3. ማናኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /Uncondtional Bank Gurantee/ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ከላይ በሠንጠረዥ በተገለፀው መሠረት ብር 300,000.00 /ሶስት መቶ ሺህ ብር/ ማቅረብ አለበት። ከባንክ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትንና ለ60 /ስልሳ/ ቀናት ጠንቶ የሚቆይ መሆን ይኖርበታል።
5.። ማንኛውም ተጫራአች የመጫረቻ ሰነዱን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታመዝጊያ ተብሎ እስከ ተጠቀሰውቀንና ሰዓት ድረስ የአክሲዮኑ ማበር ዋመ/ቤት ቦሌ ክ/ከተማ አየር መንገድ ካርጎ ግቢ አጠገብ በሚገኘው የኢጃ ድቮሎፐር ህንፃ ላይ 3 ፎቅ በአካል ቀርቦ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት።
6. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በሰንጠረዙ የጨረታ መክፈቻ ተብሎ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በአ/ማህበሩ አቅርቦትና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ወይም ስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።
7. አክሲዮኑ ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
