በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያዊ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ኦሞዞን የጀሙ ከተማ አስተዳደር ፋይናስ ዩኒት በጨረታ መለያ ቁጥር 01/ጀከፋ/2015 በከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ የመንግስት ተቋማት በዚህ የጨረታ ማስታወቂቅያ መሰረት በሎት የተመደቡ እቃዎች እና አገልግሎቶቾች ን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል። የጨረታው የሎት ቁጥር የእቃው ወይም አገልግሎት የሎትት ምድብ እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና መያዣ ቀጥሎ በሚገኘው ሰንጠረዥ የተመለከተው ይሆናል።
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያዊ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ኦሞዞን የጀሙ ከተማ አስተዳደር ፋይናስ ዩኒት በጨረታ መለያ ቁጥር 01/ጀከፋ/2015 በከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ የመንግስት ተቋማት በዚህ የጨረታ ማስታወቂቅያ መሰረት በሎት የተመደቡ እቃዎች እና አገልግሎቶቾች ን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል። የጨረታው የሎት ቁጥር የእቃው ወይም አገልግሎት የሎትት ምድብ እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና መያዣ ቀጥሎ በሚገኘው ሰንጠረዥ የተመለከተው ይሆናል።
| ሎት ቁጥር | የሎት ዕቃዎች እና አገልግሎቶች ዓይነት | የሎት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የገንዘብ መጠን |
| 01 | የጽህፈት መስሪያዎች እና ሌሎች እላቂ የቢሮ ዕቃዎች | 5000.00 |
| 02 | ሞተር ሳይክሎችና የደረቅ ጭነት ባጃጅ | 6000.00 |
| 03 | ኮምፒውተርሮች ጀነሬተሮች እና ሌሎች ኤሌክትሪክሶችና ተዛማጅ እቃዎች | 5000.00 |
| 04 | የተሽከርካሪ ጎማዎችና ከለመንዳሪዎች | 4000.00 |
| 05 | ደንብ ልብስና ጫማዎች | 2000.00 |
| 06 | የህትመት ውጤቶች | 2000.00 |
| 07 | የቢሮ የጽዳት እቃዎች | 2000.00 |
| 08 | ዘመናዊ የቢሮ እቃዎች /ፈርኒቸር | 4000.00 |
ስለሆነም ከላይ በየሎት የተጠቀሱትን ዕቃዎችና አገልግሎቶች ለማቅረብ ፈቃደኛ የሆኑ ተጫራቾች ከዚህ በታች በዝርዝሩ የተገለፁትን የህጋነት ማረጋገጫ መወዳደሪያ መስፈርቶች ማሟላት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
1. በየሎት በተቀመጠው የእቃ ወይም የአገልግሎት ዘርፍ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
2. የግብር ከፋይ የምዝገባ ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀቅት ማቅረብ አለባቸው
4. በየሎቱ በተቀመጠው የእቃ ወይም የስገልግሎት ዘርፍ የመንግስት ግዥ የአቅራቢነት ዝርዝር ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለብቸው።
5. በየሎቱ በተቀመጠው የዕቃ ወይም የአገልግሎት ዘርፍ ለሥራ
6. በየሎቱ የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ የገንዘብ መጠን ለመንግስት ግዥ ለጨረታ ማስከበሪያ ከተፈቀዱ የዋስትና ማስከበሪያ አይነቶች መክካእል በተጫራቹ ምርጫ በአንዱ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማቅርረብ አለባቸው።
ከላይ በዝርዝር የተገለጹትን የህጋዊነት መወዳደሪይ መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ጥሪማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለብት ቀን ጀምሮ ከከተማን ገቢዎች ቅርጫፍ ዩኒት የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል እና ካርኒ በመያዝ በዩኒታችን ግዥ ዋና ሥራ ሂደት ከሚገኝበት ቢሮ ቁጥር 01 የጨረታ ሰነድ መግዛት /መውሰድ/ የሚቻል ሲሆን ተጫራቾች የቴክኒካል እንድ ኦርጅናል እና ፋይናሺያል የመጫረቻ ሰነድ ለየብቻ በፖስታ በማሸግ የጨረታ ጥሪ ማስታወቂቅያው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በሚገኙበት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀው የጨረታ መቀበያ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። የጨረታ መቀበያ ሳጥን ማስታወቂቅያው አየር ላይ ከዋለበት ቀን በ16ኛው ቀን ከሰዓት 9፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ እለት ከሰዓት 9፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት / ብይገኙም ጨረታው የሞከፈት
