የኢትዮጵያ ኤሌክትርክ ኃይል ለተለያዩ አገልግሎት ሊውሉ የሚችሉ ንብረቶች ን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ለመሸጥ እደሚከተለው አቅርቧል
ሎት 1 ለተቋማችን አገልግሎት የማይሰጡ የብረት የተሽከርካሪና የማሽነሪ ስክራፖች ንብረቶች የሚገኙበት ቦታ ደብረ ዘይት ቁጥር ሶስት አዳሚ ቱሉ መተሃራ ቧኢ ሆለታ ደሬዳዋ ቁጥር አንድ ሀረር ቁጥር ሶስት ሁእሶ ሐዋሳ ቁጥር ሁለት ሰመራ ይርጋለም ቁጥር ሁለትና አጠገቡ የሚገኘው ዋራ ስቶር ሞጆ እና ገላን ማከፋፈያ ጥቢያ እና አዋሽ 2 እና 3 ሓይል ማመንጫ ጣቢያ።ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ።
1. በጨረታ የሚወዳደር ተጫራቾች ኢትዮጵያ ዜኘት ያላቸው ሆኖ ሠነድ ለመግዛት ሲመጡ ይህንኑ የሚያረጋግጥ ማስረጃ ወይም የታደሰ መታወቂያ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
2. በዚህ የስራ መስክ ፍቃድ ያለው እና ቫት ተመዝጋቢ የሆነ።
3. አድራሻ አ/አበባ ሜክሲኮ አካባቢ ከሚገኘው ኬኬር ህንፃ አጠገብ የኢትዮጵያ ኤሌክትሮኒክ ኃይል ዋና መ/ቤት።
4. የመወዳደሪያ ሰነድ መግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ EEP Transmission Substation Construction አካውንት ቁጥር 1000252665203 የማይመለስ ብር 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በመፈል 3ኛ ፎቅ የንብረት አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሁኔታ የሚገልጽ ዝርዝር ፎቅ የንብረት አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሁኔታ የሚገልጽ ዝርዝር መረጃያ የያዘ የተጫራቾች መመሪያ እና የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ መውሰድ ይችላሉ።
5.ተጫራቾች ሠነድ ገዝተው ማስታወቂቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት ድረስ ንብረቶቹ በሚገኙበት ተቋሙ ጣቢያ በመገኘት መመልከት ይችላል።
6. ተጫራቾች ለሚቀርቡት ዋጋ 15% ቫትን ጭምሮ /አካቶ/ ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን ተቋሙ ባዘጋጀው ኦርጅናል ማህተም ባረፈበት ቅጽ ላይ በመጠየቁ መሰረት በመሙላት በታሸገ ፖስታ ማዘጋጀት ግዴታ ሆኖ እዲሞላ ከተዘጋጀው ስፍራ ውጭ የሚሞላ ጽሁፍ ከውድድሩ ሊያሰርዝ ይችላል።
7. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.000.00 /አምስት ሚሊዮን/ በኢትዮጵያ ኤሌክትሮኒክስ ኃይል ስም ብቻ ሲፒኦአ በማሰራት ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ የጨረታ ሳጥኑ ውስጥ ማስገባት ግዴታ አለባቸው።
8. የጨረታ ሳጥኑ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣ ሐምሌ 24 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ነሐሴ08 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ20ኛው ወለል ላይ ተቋሙ ምሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል ሆኖም ጨረታውን ከመከፈት ሊያስተጓጉል አይችልም።
9. በጨረታ አሸናፊ የሆኑ ተጫርቻኦች አሸናፊነታቸው በተገለጸባቸው ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ዋጋ ሙሉውን ክፍያ ወደፊት በሚገለጽላቸው የትቋሙ ሂሳብ ቁጥር ገቢ በማድረግ የሽያጭ ውል ስምምነት መፈጸም ግዴታ አለባቸው ሆኖም ግዴታችውን የማይወጡ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ለተቋሙ ገቢ ይደረጋል ተቋም ያወጥውን ጨረታ ሠነድ በስሙ ሳይገዛ የተወዳደረ ማንኛውም ተጫራች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋል።
10. ከላይ የትጠቀሰውን እና በዋጋ መሙያ ላለመቀበል የሚችል ሲሆን በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
11. ተቋሙ ጨረታውን ለመቀበል ወይም ላለመቀበል የሚችል ሲሆን በማንኛውም ጊዜጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
12. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011-154-04-25 ወይም 011-58-06-49 ደውሎ መጠየቅይቻላል።
