የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለዋናው መ/ቤት ለጥገና ጽ/ቤቶች እና ለፕሮጀክት ለ2016 በጀት ዓመት አገልግልግሎት የሚውል ነዳጅ ዘትይና ቅባት በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ዓመታዊ የግዥ ውል በመያዝ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በጨረታው እዲወዳደሩ ተጋብዘዋል።
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለዋናው መ/ቤት ለጥገና ጽ/ቤቶች እና ለፕሮጀክት ለ2016 በጀት ዓመት አገልግልግሎት የሚውል ነዳጅ ዘትይና ቅባት በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ዓመታዊ የግዥ ውል በመያዝ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በጨረታው እዲወዳደሩ ተጋብዘዋል።
1.በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው።
3. ከ200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር ከ1_3 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከብሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ የጠቅላላ ዋጋውን 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲ.ፒ.ኦ/ ወይምበሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክል ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ከፋይናስ ሰነዱ ጋር በማያያዝ በታሸገ ፖስታ አድርገው አቅውረብ አለባቸው
6. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ቴክኒካል ፋይናሽያል በመለየት በተለያዩ ፖስታ በጥንቃቄ በማሸግ በኤጀንሲውመ/ቤቱ ግዥ ኦፈሰር ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ከ22/11/2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 7/12/2015 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰአት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
7. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ እና የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ እስከ 60 /ስልሳ/ ቀናት ድረስ ፀንቶ የሚቆይ መሆን አለበት።
8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ከገንዘብ ያዥ ቢሮ ቁጥር 02 ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ከ22/11/2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 7/12/2015 ዓ.ም ድረስ መግዛት ይቻላል።
9. ማንኛውም ተጫራቾች ዋጋ ሲሞላ ቫትንና ሌሎች ታክስ እንዲሁም የትራንስፖርት ዋጋን ጨምሮ መሆ አለበት።
10. ጨረታው የተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኤጀንሲው ዋናው መ/ቤት በግዥ ጨምሮ መሆን አለበጥ
11. የጨረታው መክፈቻ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
12. መ/ቤቱ የተሻአማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
13. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ የኤጀንሲው ግዥ ኦፊሰር ቢሮ ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 058221107/0583205155/ በመደወል ወይም በፋክስ ቁጥር 0582221100 በመላክ ማግኘት ይቻላል።
