በአርሲ ዞን የዲክሲስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2016 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1፦ ኤሌክትሮኒክስ ሎት፦2የጨረታጨርቅ አልባሳት እና የሠራተኞች የደንብ ልብስ ዋጋ ጋር ሎት3፦ የጽህፈት መሳሪያአ ዎች ሎት4፡ የጽዳት እቃዎችን ሎት5፦ አላቂ የቢሮ እቃዎችን ሎት6፦ ፈርኒቸር ሎት7፦ የተሽከርካሪ ጎማና ከመነዳሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአርሲ ዞን የዲክሲስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2016 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1፦ ኤሌክትሮኒክስ ሎት፦2የጨረታጨርቅ አልባሳት እና የሠራተኞች የደንብ ልብስ ዋጋ ጋር ሎት3፦ የጽህፈት መሳሪያአ ዎች ሎት4፡ የጽዳት እቃዎችን ሎት5፦ አላቂ የቢሮ እቃዎችን ሎት6፦ ፈርኒቸር ሎት7፦ የተሽከርካሪ ጎማና ከመነዳሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ተወዳዳሪ ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
1. ለተጠየቁት የግዥ እቃዎች ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር ከፍለው የንግድ ፈቃዳቸውን ያሳደሱናበፈደራል ወይም በክልል ገንዘብ ጽ/ቤት በአራቢነት ሊስት የተመዘገቡትን የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ተመዝጋቢ ለመሆናቸው እንዲሁም የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /tax payer Registration No/ ዋናው ና ኮፒውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
2.ተጫራቾችለእያንዳዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በጽ/ቤቱ ስም በኢትዮጵያንግድ ባንክ ህማዳ ዲክሲስ ቅርጫፍ በሂሳብ ቁጥር ጂ.ኦ.ቪ 1000073770231 ገቢ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 15ኛው ተካታትይ የሥራ ቀናት ድረስ በጽቤቱ የግዥ የንብረትና ፋይናስ የሥራ ጉዳይ ቢሮ ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
3. ተጫራቾች ከግብር ሰብሳቢው መ/ቤት የዘመኑን ግብር አጠናቅቀው ስለምክፈላቸው እና ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችላቸው ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
4. ተጫራቾች በእያንዳዱ ሰነድ ላይ ማህተምፊርማ እና አድራሻ ማስቀመጥ አለባቸው።
5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በመምሙላት የቴክኒክ እና የፋይናስ ሰነዶችን ለየብቻ በማሸግ በዝግ ፖስታ ይህ ማስታወቂቅያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 15ኛው ተከታታይ የሥራ ቀን መስሪያ ቤቱ ባዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ጨረታውም ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው የሥራ እን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን ጠዋት 4፡15 ሰዐዐት ጽ/ቤት ለአመቺነት በመረጠው ቦታ ይከፈታል። ተጫራቾች ቢገኙም የጨረታው ሂደት አይስተጓጎልም።
6..ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የሕዝብ በዓል ላይ ከዋለ ጨረታው የሚከፈተው በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይሆናል።
7. ማንኛውም ተጫራች ከሎት 1 እስከ ሎት3 ላሉት ዕቃዎች ለእያንዳዱ ሰነድ የጨረታ ማስከበሪያ /ቢድቦንድ/ ብር 20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር/ እዲሁም ከሎት 4 እስከ ሎት 7 ላሉት ዕቃዎች ለእያንዳዱ ሰነድ የጭዕረታ ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ በአቅራቢያችን በሚገኝ የታወቀ የባንክ የክፍያ ማዘዣ ወይም ሲ.ፒ.ኦ /CPO/ብቻ ማቅረብ ይኖርበታል።
8. ተጫራቾች የእቃ ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
9. መስሪያ ቤቱ የሚፈጽመው የግዥ መጠን 20,000.00 ብር/ሃያ ሺህ ብር/ እና ከዚያ በላይ ከሆነ አሸናፊው /VAT witholding/7.50%እና 10,000.00 ብር /አስርሺህ ብር/ እና ከዚያም በላይ ከሆነ ደግሞ TOT25 በሕጋዊ ደርሰኝ ለመስሪያ ቤታችን ይከፈታል።
10. ተጫራቾች ለእያንዳዱ ዕቃ አስቀድመው የመስሪያ ቤታቻን የጥራት ኮሚቴ መርጦ ባስቀመጠው ናሙና ማቅረብ አለባቸው።
11. አሸናፊው ተጫራቾች ያለምንም የአቅርቦት ችግር አስተማማኝ የሆነ የዕቃ ክምችት ያለውና እቃዎች ን በራሱ የማጓጓዣ ወጪ በዲስክ ወረዳ ከተማ እስጥ በሚገኘው ገንዘብ ጽ/ቤት ድረስ አምጥቶ ማስረከብ ይኖርበታል።
12.አሸናፊው ተጫራች ቋሚ የቢሮ ፈሪኒቸሮችን ገጣጥሞ በጥራት ገቢ ካደረገ በኋላ ክፍል ይፈፀማል።
13. የጨረታው ሰነድ ስርዝ ድልዝ ካለው ተቀባይነት የለውም
14. የዕቃው ብዛት እንደ አስፈላጊነቱ 20% ሊጨምርም ሊያንስም ይችላል።
15. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቅ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0223390577
